jemal mohammed Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

🔴ሰበር:

#አሁን የወጣ መረጃ‼

የፍልስጤም ጀግኖች በተናገሩት መሰረት ጋዛ የወራሪው መቃብር እየሆነ መሆኑን ጠላት እየመሰከረ ነው!!

የእስራኤል ወታደራዊ ቃል አቀባይ፡ ጦርነቱ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ 348 ወታደሮች፣ መኮንኖች፣ 59 ፖሊሶች እና 10 የስለላ ሰራተኞች ተገድለዋል።

ይህ ያመኑት ሲሆን የደበቁት አቡ ኡበይዳ እንደገለፀው ብዙ ነው!!

መረጃው ለሌሎችም እንድደርስ ሸር ያድርጉት

https://t.me/+6pYJEqYj0aU1M2Jk

📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👇👇👇

https://t.me/+T9O7rsBARWkwZWE0

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በፍልስጤሟ ምድር ጋዛ ወራሪዋ ከሰማይ በወረወረችው የድሮን እሳት ቤታቸው ዶግ አመድ ሆኖ በላያቸው ላይ ተናደ። አስራ አንድ ሙሉ ቤተሰብ ከፍርስራሹ መሐል ተጋደመ። በቦታው የደረሱት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ቆፍረውና ቧጠው ሲያወጧቸው ሁሉም ሞተው እናት ነፍሷ ከጀሰዷ ሊላቀቅ የመጨረሻ እስትንፋሷ ላይ ነበረች።

በዝግታ አይኗን እያስለመለመች ታቃስታለች። በሆዷ የታቀፈችው ፅንስ በህይወት ይቆይ ዘንድ እግሯን ከፈት ልጇን ደገፍ አድርጋ ተንጋላለች። ሆስፒታል እንደደረሰች እስትንፋሷ ተቋርጦ ጌታዋን ስትገናኝ ፅንሱ ግን በህይወት ነበር። ዶክተሮች በአላህ ፈቃድ የልጁን ህይወት ማትረፍ ቻሉ። አስራ አንድ ሙሉ ቤተሰቦቹን ባጣበት ቅፅበት እርሱ ይህቺን አለም ተቀላቀለ። መገን የአላህዬ ነገር Mahi Mahisho

Send as a message
Share on my page
Share in the group