UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

«ና ወደ ፊት ተቀደም! የፍርሀትህ ጥላ ከፊት ለፊትህ ሲራመድ ታየዋለህ ለጦርነትም ወንዶች መኖራቸውን ትመለከታለህ»

የቀሳም ብርጌድ ይፋዊ መለያውን ሲቀይር ያያያዘው ፅሑፍ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የመን ይፋዊ በሆነ መልኩ እስራኤል ጋር ጦርነት ያወጀች የመጀመሪያዋ ሀገር ሁናለች

...

ሀሩን ሚዲያ፥ ጥቅምት 20/2016

...

የየመን ታጣቂ ሃይሎች ሚሳኤሎችን እና ዩኤቪዎችን ወደ እስራኤል ማስወንጨፋቸውን ተናግረዋል።

...

“የእኛ የታጠቁ ሃይሎች በእስራኤል የተለያዩ ኢላማዎች ላይ እጅግ ከባድ የሚባሉ የባለስቲክ እና የክሩዝ ሚሳኤሎችን እንዲሁም በርካታ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን አስወነጭፈናል" ሲል ገልጿል። ከነዚህ ውስጥ ረጅም ርቀት የሚጓዙ ሚሳኤሎች የእስራኤል የኒውክለር ማብላያን ኢላማ ያደረጉ ጭምር ነበሩ ተብሏል።

...

የየመን ጦር ሃይሎች ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል ያህያ ሳሪ የእስራኤል ጥቃት እስኪቆም ድረስ ሚሳኤል እና ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም የተሻሉ ጥቃቶችን ማድረሳችንን እንቀጥላለን ብለዋል።

...

© ሀሩን ሚዲያ

___________

በቴሌግራም፥ https://t.me/harunmedia

በዩቲዩብ ፥ http://bit.ly/3MXs17j

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንድ የፍልስጤም ታዳጊ «ወደ ፊት ሲታድግ ምን መሆን ትፈልገለህ» ተብሎ ተጠይቆ «እኛኮ አናድግም» በማለት መልሶ ነበር። ቀን በቀን እሳት እየዘነበባቸው እንዴት ብሎ ስለ ወደፊት ህልሙ ያቅድ😢

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#የጋዛን የእሳት ዝናብና የህጻናት ዋይታ ያን ኢ-ሰብዓዊ ዲርጊት ለማውገዝ "ሰውነት" በቂ ነው። ከአንድ ሚሊዮን በላይ ቱርካዊያን በዚህ መልኩ በማውገዝ ሰብዓዊ ድምጻቸውን አሰምተዋል። ቱርክ❤

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እኚህ በምስሉ ላይ ያሉት የወራሪዋ ወታደሮች በሙጃሂዶቹ የጀግንነት ተጋድሎ እዚህም እዚያም የወደቁ በሄሊኮፕተር ከጦር ሜዳው የተነሱ ጀናዛዎች ናቸው።

ጂእቱኩም ነበር ያለው ኻሊድ "እናንተ መኖርን የምትጓጉትን ያህል መሞትን የሚፈልጉ ተዋጊዎችን ይዤባችሁ መጥቻለሁ" ታሪክ ራሱን እየደገመ ነው።

ፍርሀት በራስ አለመተማመን በጠላት ጦር መሐል ሰፍኗል። ቀሳም ሆይ ሰንዝር የሚሉ መፈክሮች ከፍልስጤማዊያን በኩል ይደመጥ ከጀመረ ሀያ ቀናት አልፈዋል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group