UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

👉ዓለም ላይ አምባገነኖች እና በዳዩች ከፍ ብለው እናይ ይሆናል። በኛ እይታ ስንገመግምም በርግጥ ከፍ ያሉ ይመስላሉ። አላህ በዳዩችን ከፍ ሲያደርጋቸው ወዷቸው አይደለም። ከዚያ ከፍታ ላይ ሊጥላቸው ብሎ እንጂ። ከትልቅ ከፍታ የወደቀ ምኑ ይተርፋል!።

አትጠራጠሩ.. .ጥሩ ፍፃሜ የአማኞች ነው።

وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ

አትስነፉ፤ አትዘኑም፡፡ አማኞች እስከሆናችሁ ድረስ እናንተ የበላዮች ናችሁና።” [ኣሉ ዒምራን: 139]

🌟ለምንወዳቸው ሰዎች እነርሱ ሳያውቁ በሩቅ ዱዓ ከማድረግ በላይ ምን ከባድ ዉለታ ልንዉላቸው እንችላለን ?

ምንም ወላሂ።

አላህ ሆይ

በፍልስጤም ጋዛ ረዳት ላጡት ባሮችህ ከለላ ሁናቸው

የታላቁ አርሽ ጌታ ሆይ

ሀይልም፣ አቅምም፣ ብልሀትም ካንተ ውጪ ለማንም የለውም:: በጉልበታቸው ተምክተው ንፁሃንን እየጨፈጨፉ ለሚገኙት በዳዮች ኃይልህን አሳያቸው፣

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abdul malik mohammed Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group