abu sahla Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

አነስ ረ.ዐ እንዳወሩት የአላህ መልዕከትኛ ሰ.ዐ.ወ ወፍራም ጋቢ ለብሰው ወደ መስጂድ ሲገቡ ከሳቸው ጋር አንድ ላይ ነበርኩ።አንድ (ባላገር)ሰው መጥቶ ጋቢያቸውን ጎተተው።የነብዩ ሰ.ዐ.ወ አንገት ላይ በመሸምቀቁ ሰንበር ወጣ።ሰውየውም ሙሀመድ ሆይ!"አንተ ዘንድ ካለው የአላህ ገንዘብ ስጠኝ" አላቸው።ነብዩ ሰ.ዐ.ወ ወደ ሰውየው ዞር በማለት ሳቅ ብለው የጠየቀው እንዲሰጠው አዘዙለት።(ቡኻሪ ዘግበውታል)

Send as a message
Share on my page
Share in the group