UMMA TOKEN INVESTOR

About me

አልሃምዱሊላህ አላኩሊሃል

Translation is not possible.

respect 🇹🇳🇹🇳🇹🇳🇹🇳🇹🇳Tunisia Fans🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ቤተሰቧን_እናፋልጋት❗️

ከስር በፎቶው የምትታው ልጅ ስም ገነት ኤርጎጎ አበበ የምትባል ሲሆን የተወለደችው በሀዲያ ዞን አልመርቀባ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ እንደሆነ የምትናገር ሲሆን በግምት የ12 አመት ልጅ ናት።

ልጅቷ በአዲስ አበባ አጎቷ በአቶ ኤርሚያስ ቤት ስራ እየሰራች ተጣልታ ከአንድ ወር በፊት ጠፍታ እንደወጣች የምትናገር ሲሆን የእናቷን ስም አዳነች ብላ ከመናገር ውጭ ስልክ ቁጥርም ሆነ ሌሎች የቤተሰቧን መረጃዎች አታውቅም።

ስለዚህ ልጅቷን የሚያውቃት ካለ ሁልባራግ ወረዳ ኬራቴ ከተማ መጥቶ ማግኘት ይችላል።

ለበለጠ መረጃ +251910932593 አንዋር ሁሴን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢንሻ አላህ ይህም ግዜ ያልፋል!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
eze din Сhanged his profile picture
11 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group