UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

~የቅዱስ ቁርአን ሱራህ~

            ▾

1►ሱረቱል-ፋቲሓህ

2►ሱረቱል-በቀራህ

3►ሱረቱል-ዒምራን

4►ሱረቱል-ኒሳእ

5►ሱረቱል-ማኢዳህ

6►ሱረቱል-አንዓም

7►ሱረቱል-አዕራፍ

8►ሱረቱል-አንፋል

9►ሱረቱል-ተውባህ

10►ሱረቱል-ዩኑስ

11►ሱረቱል-ሁድ

12►ሱረቱል-ዩሱፍ

13►ሱረቱል-ረዕድ

14►ሱረቱል-ኢብራሂም

15►ሱረቱል-ሒጅር

16►ሱረቱል-ነሕል

17►ሱረቱል-ኢስራእ

18►ሱረቱል-ከህፍ

19►ሱረቱል-መርየም

20►ሱረቱል-ጣሀ

21►ሱረቱል-አንቢያ

22►ሱረቱል-ሐጅ

23►ሱረቱል-ሙእሚኑን

24►ሱረቱል-ኑር

25►ሱረቱል-ፉርቃን

26►ሱረቱል-አሹዐራ

27►ሱረቱል-ነምል

28►ሱረቱል-ቀሶስ

29►ሱረቱል-ዐንከቡት

30►ሱረቱል-ሩም

31►ሱረቱል-ሉቅማን

32►ሱረቱል-ሰጂዳህ

33►ሱረቱል-አህዛብ

34►ሱረቱል-ሰበእ

35►ሱረቱል-ፈጢር

36►ሱረቱል-ያሲን

37►ሱረቱል-ሷፍፋት

38►ሱረቱል-ሷድ

39►ሱረቱል-ዙመር

40►ሱረቱል-ጋፊር

41►ሱረቱል-ፉሲለት

42►ሱረቱል-ሹራ

43►ሱረቱል-ዙኽሩፍ

44►ሱረቱል-ዱኻን

45►ሱረቱል-ጃሢያህ

46►ሱረቱል-አሕቃፍ

47►ሱረቱል-ሙሐመድ

48►ሱረቱል-ፈትሕ

49►ሱረቱል-ሑጁራት

50►ሱረቱል-ቃፍ

51►ሱረቱል-ዛሪያት

52►ሱረቱል-ጡር

53►ሱረቱል-ነጅም

54►ሱረቱል-ቀመር

55►ሱረቱል-ረሕማን

56►ሱረቱል-ዋቂዓህ

57►ሱረቱል-ሐዲድ

58►ሱረቱል-መጀደላህ

59►ሱረቱል-ሐሽር

60►ሱረቱል-ሙምተሒናህ

61►ሱረቱል-ሶፍ

62►ሱረቱል-ጁምዓህ

63►ሱረቱል-ሙናፊቁን

64►ሱረቱል-አተጋቡን

65►ሱረቱል-ጦላቅ

66►ሱረቱል-ተሕሪም

67►ሱረቱል-ሙልክ

68►ሱረቱል-ቀለም

69►ሱረቱል-ሐቃህ

70►ሱረቱል-መዓሪጅ

71►ሱረቱል-ኑሕ

72►ሱረቱል -ጂን

73►ሱረቱል-ሙዘሚል

74►ሱረቱል-ሙደሢር

75►ሱረቱል-ቂያማህ

76►ሱረቱል-ኢንሳን

77►ሱረቱል-ሙርሰላት

78►ሱረቱል-ነበእ

79►ሱረቱል-ናዚዓት

80►ሱረቱል-ዐበስ

81►ሱረቱል-ተክዊር

82►ሱረቱል-ኢንፊጣር

83►ሱረቱል-ሙጠፍፊን

84►ሱረቱል-ኢንሺቃቅ

85►ሱረቱል-ቡሩጅ

86►ሱረቱል-ጣሪቅ

87►ሱረቱል-አዕላ

88►ሱረቱል-ጋሺያህ

89►ሱረቱል-ፈጅር

90►ሱረቱል-በለድ

91►ሱረቱል-ሸምስ

92►ሱረቱል-ለይል

93►ሱረቱል-ዱሃ

94►ሱረቱል-ኢሻራሕ

95►ሱረቱል-ቲን

96►ሱረቱል-ዐለቅ

97►ሱረቱል-ቀድር

98►ሱረቱል-በይናህ

99►ሱረቱል-ዘልዘላህ

100►ሱረቱል-ዓዲያት

101►ሱረቱል-ቃሪዓህ

102►ሱረቱል-ተካሡር

103►ሱረቱል-ዐስር

104►ሱረቱል-ሁመዛህ

105►ሱረቱል-ፊል

106►ሱረቱል-ቁረይሽ

107►ሱረቱል-ማዑን

108►ሱረቱል-ከውሠር

109►ሱረቱል-ካፊሩን

110►ሱረቱል-ነስር

111►ሱረቱል-መሰድ

112►ሱረቱል-ኢኽላስ

113►ሱረቱል-ፈለቅ

114►ሱረቱል-ናስ

ናቸው።

ለ13  ዓመት 86 ሱራዎች የወረዱት በመካ ነው በመካ የዘረዱ ሱራዎች መኪያህ ይባላሉ እነሱም፦►

መኪያህ፦

1►ሱረቱል-ፋቲሓህ  ►2►ሱረቱል-አንዓም

3►ሱረቱል-አዕራፍ     ►4►ሱረቱል-ዩኑስ

5►ሱረቱል- ሁድ        ►6►ሱረቱል-ዩሱፍ

7►ሱረቱል- ኢብራሂም ►8►ሱረቱል-ሒጅር

9►ሱረቱል- ነሕል     ►10►ሱረቱል-ኢስራእ

11►ሱረቱል- ከህፍ   ►12►ሱረቱል-መርየም

13►ሱረቱል-ጣሀ      ►14►ሱረቱል-አንቢያ

15►ሱረቱል- ሙእሚኑን►16►ሱረቱል-ፉርቃን

17►ሱረቱል- አሹዐራ  ►18►ሱረቱል-ነምል

19►ሱረቱል-ቀሶስ   ►20►ሱረቱል-ዐንከቡት

21►ሱረቱል-ሩም    ►22►ሱረቱል-ሉቅማን

23►ሱረቱል-ሰጂዳህ ►24►ሱረቱል-ሰበእ

25►ሱረቱል-ፈጢር   ►26►ሱረቱል-ያሲን

27►ሱረቱል- ሷፏፋት ►28►ሱረቱል-ሷድ

29►ሱረቱል-ዙመር   ►30►ሱረቱል-ጋፊር

31►ሱረቱል-ፉሲለት  ►32►ሱረቱል-ሹራ

33►ሱረቱል-ዙኽሩፍ ►34►ሱረቱል-ዱኻን

35►ሱረቱል- ጃሢያህ►36►ሱረቱል-አሕቃፍ

37►ሱረቱል-ቃፍ      ►38►ሱረቱል-ዛሪያት

39►ሱረቱል-ጡር      ►40►ሱረቱል-ነጅም

41►ሱረቱል-ቀመር ►42►ሱረቱል-ዋቂዓህ

43►ሱረቱል- ሙልክ►44►ሱረቱል-ቀለም

45►ሱረቱል-ሐቃህ►46►ሱረቱል-መዓሪጅ

47►ሱረቱል- ኑሕ ►48►ሱረቱል-ጂን

49►ሱረቱል-ሙዘሚል►50►ሱረቱል-ሙደሢር

51►ሱረቱል-ቂያማህ►52►ሱረቱል-ሙርሰላት

53►ሱረቱል-ነበእ►54►ሱረቱል-ናዚዓት

55►ሱረቱል-ዐበስ►56►ሱረቱል-ተክዊር

57►ሱረቱል-ኢንፊጣር►58►ሱረቱል-ሙጠፍፊን

59►ሱረቱል-ኢንሺቃቅ►60►ሱረቱል-ቡሩጅ

61►ሱረቱል-ጣሪቅ ►62►ሱረቱል-አዕላ

63►ሱረቱል- ጋሺያህ►64►ሱረቱል-ፈጅር

65►ሱረቱል- በለድ►66►ሱረቱል-ሸምስ

67►ሱረቱል-ለይል►68►ሱረቱል-ዱሃ

69►ሱረቱል-ኢሻረሕ►70►ሱረቱል-ቲን

71►ሱረቱል-ዐለቅ ►72►ሱረቱል-ቀድር

73►ሱረቱል-ዓዲያት►74►ሱረቱል-ቃሪዓህ

75►ሱረቱል-ተካሡር►76►ሱረቱል-ዐስር

77►ሱረቱል-ሁመዛህ►78►ሱረቱል-ፊል

79►ሱረቱል-ቁረይሽ►80►ሱረቱል-ማዑን

81►ሱረቱል-  ከውሠር►82►ሱረቱል-ካፊሩን

83►ሱረቱል-መሰድ ►84►ሱረቱል-ኢክላስ

85►ሱረቱል-ፈለቅ ►86►ሱረቱል-ናስ

ናቸው።

ለ 10 ዓመት ደግሞ 28 ሱራዎች የወረዱት በመዲና ነው የመዲና ሱራዎች መደኒያህ ይባላሉ።እነሱም፦►

መደኒያ፦

1►ሱረቱል-በቀራህ   ►2►ሱረቱል-ዒምራን

3►ሱረቱል-ኒሳእ      ►4►ሱረቱል-ማኢዳህ

5►ሱረቱል- አንፋል  ►6►ሱረቱል-ቱውባህ

7►ሱረቱል- ረዕድ   ►8►ሱረቱል-ሐጅ

9►ሱረቱል- ኑር      ►10►ሱረቱል-አህዛብ

11►ሱረቱል- ሙሐመድ►12►ሱረቱል-ፈትሕ

13►ሱረቱል-ሑጅራት►14►ሱረቱል-ረሕማን

15►ሱረቱል-ሐዲድ►16►ሱረቱል-መጀደላህ

17►ሱረቱል-ሐሽር►18►ሱረቱል-ሙምተሒናህ

19►ሱረቱል-ሶፍ   ►20►ሱረቱል-ጁምዓህ

21►ሱረቱል-ሙናፊቁን►22►ሱረቱል-አተጋቡን

23►ሱረቱል-ጦላቅ►24►ሱረቱል-ተሕሪም

25►ሱረቱል- ኢንሳን►26►ሱረቱል-በይናህ

27►ሱረቱል-ዘልዘላህ►28►ሱረቱል-ነስር

ናቸው።

#ከሁሉም #በላይ #አሏህ #አዋቂ ነው።💚

ይሄንን ጣፋጭ ትምህርት ሼር ማድረግ አትርሱ

@yasin_nuru  @yasin_nuru

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔘ወደ ሰላት ከመገባቱ በፊት

💫እንደ የትኛውም ሰላት ሙሉ የሆነ ውዱእ ይደረጋል።

💫እንደ የትኛውም ሰላት ወደ ቂብላ ይቀጣጫል።

💫እንደ የትኛውም ሰላት ሰፍ ይስተካከላል።

💫እንደ የትኛውም ሰላት ማእሙኖች ኢማሙን ተከትለው ይቆማሉ።

🔘የሰላቱ አሰጋገድ

✍️የመጀመሪያው ተክቢራ ይባልና…

ሱረቱል ፋቲሃ ይቀራል።

{بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ}

{الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ

الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ

إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ

اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ

صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ

غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ}

ይህንን ሲጨርስ ሁለተኛው ተክቢራ ይላል።

✍️ከሁለተኛው ተክቢራ በኋላ……

በነብዩﷺ ላይ ሰለዋት ያወርዳል።

«اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد»

ይልና ሶስተኛው ተክቢራ ይላል

✍️ከሶስተኛው ተክቢራ በኋላ……

ለሟቹ ዱዓ ያደርግለታል። ለምሳሌ ከመጡ ዱዓዎች መሃል……

«اللهم اغفر له وارحمه، وعافه واعف عنه،

وأكرم نزله، ووسع مدخله، واغسله بالماء والثلج والبرد، ونقه من الخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس،

اللهم أبدله دارًا خيرًا من داره، وأهلًا خيرًا من أهله،

اللهم أدخله الجنة، وأعذه من عذاب القبر، ومن عذاب النار، ووسع له في قبره، ونور له فيه»

ከዚህም ውጪ ያሉ ዱዓዎች የቻለውን ያደርግለታል። ይህንን ሲጨርስ አራተኛው ተክቢራ ይላል።

✍️ከአራተኛው ተክቢራ በኋላ…

ቲንሽ ዝም ይልና እዛው በቆመበት ወደ ቀኝና ወደ ግራው ያሰላምታል።

«السلام عليكم ورحمة الله,

السلام عليكم ورحمة الله»

ይላል።

🔘አንዳንድ ነጥቦች

💫ጀናዛው ከኢማሙ ፊት ይቀመጣል።

ጀናዛው የወንድ ከሆነ;

ኢማሙ ጭንቅላቱጋ ይቆማል።

ጀናዛው የሴት ከሆነ;

ኢማሙ ወገቧ አካባቢ ይቆማል።

💫ባለው የሰጋጆች ብዛት ረዥም ሰፍ ከመስራት ይልቅ ሰፎቹ መብዛታቸው ይመረጣል።

💫አራቱንም ተክቢራዎች ሲባሉ እጅ ማንሳቱ የተሻለ የተወደደ ነው።

💫አንድ ሰው ኢማሙ የተወሰነ ከሰገደ በኋላ ደርሶ ወደ ሰላቱ ቢገባ የሚጀምረው ኢማሙ ከደረሰበት ቦታ ሳይሆን ከመጀመሪያው ቦታ ነው።

ለምሳሌ፦

ኢማሙ የሁለተኛው ተክቢራ ሲያደርግ ቢደርስ እሱ የሚያደርገው ሰለዋት ማውረድ ሳይሆን ፋቲሃን መቅራት ነው; በመጨረሻ ኢማሙ ሲያሰላምት ቶሎ ቶሎ ብሎ ይጨርስና ያሰላምታል።

💫ጀናዛው የሆነ ቦታ ተሰግዶበት የተቀበረ ከሆነ ሌላ ቦታ "ሰላተል غይብ" ተብሎ አይሰገድበትም።

💫አንድ ሰው ሰላተል ጀናዛ ቢያመልጠውና መስገድ ቢፈልግ ጀናዛው ቢቀበር እንኳ ቀብሩ አጠገብ ሄዶ ይሰግድበታል።

🔘ማሳሰቢያ

✏️ቀላል ከመሆኑም ጋ ብዙሃኖች የሚከብድ መስሏቸው ብዙ ጊዜ ከመስገድ ሲቆጠቡ ይታያሉና ሼር አድርጉላቸው።

🤲አላህ መጨረሻችን አሳምሮ ይውሰደን🤲

✍ሐምዱ ቋንጤ

🕌ከፉርቃን ሰማይ ስር

👍 በ Umma Life ሚድያ የአል-ፉርቃን ገፅ ለመቀላቀል⤵️⤵️

📎 https://ummalife.com/AlFurqan_IslamicStudio

👍 በ Telegram

AlFurqan_IslamicStudio | UmmaLife

AlFurqan_IslamicStudio | UmmaLife

↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

بسم الله الرحمن الرحيم

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

↪🍃በቁርዐን የተገለፁትን 25

ነብያቶችን ያዉቃሉ ?

1፨ አደም🥰 አለይሂ ሰላም

2፨ ኢድሪስ🤩 አለይሂ ሰላም

3፨ ኑህ😍 አለይሂ ሰላም

4፨ ሁድ😘 አለይሂ ሰላም

5፨ ሷሊህ 🤩 አለይሂ ሰላም

6፨ ኢብራሒም😍 አለይሂ ሰላም

7፨ ሉጥ🥰 አለይሂ ሰላም

8፨ እስማኤል😘 አለይሂ ሰላም

9፨ ኢስሃቅ 😍 አለይሂ ሰላም

10፨ ያዕቆብ🥰 አለይሂ ሰላም

11፨ ዩሱፍ 🤗 አለይሂ ሰላም

12፨ አዩብ☺️ አለይሂ ሰላም

13፨ ሹዐይብ😘 አለይሂ ሰላም

14፨ ሃሩን😘 አለይሂ ሰላም

15፨ ሙሣ😊 አለይሂ ሰላም

16፨ ኢልያሥ☺️ አለይሂ ሰላም

17፨ ዙልኪፍል🥰 አለይሂ ሰላም

18፨ ዳዉድ😍 አለይሂ ሰላም

19፨ ሡለይማን🤩 አለይሂ ሰላም

20፨ አልየሠዕ🤗 አለይሂ ሰላም

21፨ ዩኑስ☺️ አለይሂ ሰላም

22፨ ዘከሪያ🥰 አለይሂ ሰላም

23፨ የህያ🤗 አለይሂ ሰላም

24፨ ኢሳ😊 አለይሂ ሰላም

25፨ #ሙሀመድ❤️❤️ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም ናቸዉ ፡፡ሰለዋቱ ረቢ አለይሂ ወሰላሙ❤

@yasin_nuru  @yasin_nuru

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Umma Life ምንድነው? ማነው የሰራው? ዓላማውስ ምንድነው?

ይህ Umma Life(ኡማ ላይፍ) የተሰኘው አፕልኬሽን ልክ እንደ ፌስቡክ አካውንት ከፍተን የራሳችንን ፅሁፎች፣ ምስሎች እና ቪድዮዎች ጭምር ማጋራት የምንችልበት ፕላትፎርም ሲሆን ከፌስቡክ የሚለየው እያንዳንዱ የምንለቃቸው ነገሮች ከሸሪዐ አስተምህሮ ጋር የሚጋጭ መሆን የለበትም።

የዚህ ፕላትፎርም መስራችና ስራ አስኪያጅ "ዒሳ ዳገስታኒ(Isa Dagestani) ሲባል በዜግነት ቱርካዊ ነው።

ይህን ፕላትፎርም ለማዘጋጀት እንደምክንያት ሆኖ ያነሳሳቸው በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ሀሳቡን ሲያንፀባርቅ ሀሳቡን/ፅሁፉን ከማገድ አልፈው አካውንቱን እስከመዝጋት በመድረሳቸው ነው።

Non-ሙስሊም የሆኑ ሰዎች የፕላትፎርሙን ህገ_ደንብ ካከበሩ መቀላቀል እንደሚችሉ አዘጋጆቹ ተናግረዋል።

እኔ ያየሁዋቸው መስተካከል ያለባቸው የተወሰኑ ነገሮች አሉ። ለምሳሌ የኮሜንት ሴክሽኑ ክፍት ቢሆንም ሀሳብ ማስፈር አንችልም። በተጨማሪ አንድ ጊዜ ፖስት ካደረግን በኋላ Edit ማድረግ አንችልም።

አሁን ቨርዥን 2.4.15 ላይ ደርሷል።

አፕልኬሽኑን ለማግኘት ተቸግረናል ላላችሁኝ በሚከተለው የቴሌግራም ሊንክ ገብታችሁ በቀላሉ ማውረድ ትችላላችሁ።

👇👇👇👇👇

https://t.me/AmmarAli75/623

ተጠቀሙበት! ለሌሎችም አድርሱት!

Send as a message
Share on my page
Share in the group