UMMA TOKEN INVESTOR

Ibni Temam shared a
Translation is not possible.

ከ ሚስትህ ጋር መቀለድ ይመከራል !!!

ባለቤትህን ማጫወትና ማቃለድ በትዳር ላይ ደስታና ፍቅር እንዲገኙ ያደርጋል ።

አብዛኛው ጊዜ ወንዶች ኮስታራ እና ቁጡ መሆን ይቀናቸዋል ብቻ ግን ደስ ባላቸው ጊዜ የፍላጎታቸውን መፈፀም ይወዳሉ ።

የሴት ልብ ጫወታ፣ሳቅና ደስታ ይገዘዋል ።

እሷን ማቃለድ ፈገግታዋ ባንተ ሰበብ

እንዲ ፍለቀለቅ ስታደርግ ላንተ ያላት ፍቅር እና ክብር ይጨምራል ።

ስትወጣ ትናፍቃታለክ ስትገባ እንዳትሄድባት ትሳሳልካለች ።

ፍቅርና ደስታ የሚሸመቱ ሸቀጦች አይደሉም በተግባርና በቃላትህ የሚታገኛቻው የጌታህ አላህ ውድ ስጦታዎች ናቸው ። ተጠቀምባቸው !!!

አንተ በተቻለክ አቅም ሚስትን ማቃለድና የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ውዴታክን የምትገልፅበትን መንገድ አመቻች።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abumaherasalafi

Telegram: Contact @abumaherasalafi

Telegram: Contact @abumaherasalafi

عبدالرحيم بن دوبى
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ibni Temam Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group