UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ان الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዱኒያ ዋጋዋ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَوْ كَانَتِ الدُّنْيَا تَعْدِلُ عِنْدَ اللَّهِ جَنَاحَ بَعُوضَةٍ مَا سَقَى كَافِرًا مِنْهَا شَرْبَةَ مَاءٍ﴾

“ዱኒያ አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ምታክል ቦታ ቢኖረት ኖሮ በአላህ የካዱ ሰዎች አንድ ጉንጭ ውሀ አይጎነጩም ነበር።”

📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጋዛ በባህር፣በየብስ እና በአየር ላይ ደም አፋሳሽ እና ዘግናኝ የቦምብ ድብደባ እየተፈፀመባት ነው። አረ ሁኔታዉ ከባድ ነዉ

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከጋዛ ከተማ በስተ ምዕራብ በምትገኘው ታል አል-ሃዋ ውስጥ ያለው ሁኔታ ከሰዓት በኋላ ይህን ይመስላል። አሏህ ይርዳቸው ከ5 ቀናት በፊት ወደ አል ቁድስ ሆስፒታል ከተፈናቀሉ ቤተሰቦች መካከል አብዛኞቹ አንድ ዳቦ ማግኘት አልቻሉም።"

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group