UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

#starlinkforgaza

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

ይህን ሀሽ ታግ ሼር አድርጉ በየገፃችሁ። ፍሊስጢኖች በእስራኤል እሳት እየዘነበባቸው😭 ድምጻቸው እንዳይሳማ ኢንተርኔት ተቋርጦባቸዋል። starlink የኤለን መስክ ነጻ የሳተላይት ኢንተርኔት ሲሆን ለፍሊስጢኖች ይህን አገልግሎት እንዲሰጥ በአለም አቀፍ ደረጃ እየተጠየቀ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በ1930ዎቹ ሁለት ሳይኮሎጂስቶች ዝንጀሮ በማደጎ በመውሰድ ከልጃቸው ጋር እንዲያድግ ለማድረግ ወሰኑ። ዓላማቸውም በአብሮነት ቆይታ ዝንጀሮዎች የሰውን ልጅ ባህሪ መውረስ ይችላሉ ወይስ አይችሉም የሚለውን ለማጥናት ነበር። ይሁን እንጂ ሁኔታው እንዳሰቡት አልሄደላቸውም ከዘጠኝ ወር በኋላ ልጃቸውና ዝንጀሮው እንዲለያዩ አደረጉ ምክንያቱም ልጃቸው የዝንጀሮውን ባህሪ እየወረሰ መምጣቱ ነበረ።

👉አንተን ከማይመስልህ ጋር አትዋል።

💚🥰❤ ጁምዓ ሙባረክ💚🥰❤

image

Mahmoud khedir Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group