Translation is not possible.

በ1930ዎቹ ሁለት ሳይኮሎጂስቶች ዝንጀሮ በማደጎ በመውሰድ ከልጃቸው ጋር እንዲያድግ ለማድረግ ወሰኑ። ዓላማቸውም በአብሮነት ቆይታ ዝንጀሮዎች የሰውን ልጅ ባህሪ መውረስ ይችላሉ ወይስ አይችሉም የሚለውን ለማጥናት ነበር። ይሁን እንጂ ሁኔታው እንዳሰቡት አልሄደላቸውም ከዘጠኝ ወር በኋላ ልጃቸውና ዝንጀሮው እንዲለያዩ አደረጉ ምክንያቱም ልጃቸው የዝንጀሮውን ባህሪ እየወረሰ መምጣቱ ነበረ።

👉አንተን ከማይመስልህ ጋር አትዋል።

💚🥰❤ ጁምዓ ሙባረክ💚🥰❤

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group