ጅጅ ጁጁ Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ሰላማት 🤐

Translation is not possible.

በኢስላማዊ አፕ ቤተሰቦቻችንን በአደባባይ እናውራ ነው እምትሉት?

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Nonsense 😑

Send as a message
Share on my page
Share in the group
ጅጅ ጁጁ shared a
Translation is not possible.

فَاسْتَجَبْنَا لَهُ فَكَشَفْنَا مَا بِهِ مِن ضُرٍّ

ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ከጉዳትም በእርሱ ላይ የነበረውን ሁሉ አስወገድን፡፡

فَاسْتَجَبْنَا لَهُ وَنَجَّيْنَاهُ مِنَ الْغَمِّ ۚ وَكَذَٰلِكَ نُنجِي الْمُؤْمِنِينَ

ለርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ከጭንቅም አዳነው፡፡ እንደዚሁም #ምእመናንን_እናድናለን፡፡

فَاسْتَجَبْنَا لَهُ وَوَهَبْنَا لَهُ يَحْيَىٰ

ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ለእርሱም የሕያን ሰጠነው፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ጅጅ ጁጁ shared a
Translation is not possible.

ሙናፊቅ መሆንህና አለመሆንህን በፈጅር ሰላት ላይ ቼክ አድርግ የፈጅር ሰላት ጀመዓ ካላመለጠክ ከንፍቅና አላህ ጠብቆካል ካልሆነ ግን ከሙዕሚኖች ተርታ መሆንህን ጠርጥር❗️

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ጅጅ ጁጁ shared a
Translation is not possible.

ጫት በሚዛን ላይ

🔅በዒድና መሰል አጋጣሚዎች በብዛት ከሚታዩ ትልልቅ ስህተቶች መካከል አንዱ ሰዎች በጋራም፣ ለየብቻም ሆነው ጫት መቃም ነው!።

🔅ጫት ካለው ጤናዊ ጉዳት፣ የገንዘብ ብክነትና ከሰላት ማዘናገት አንጻር ኢስላም የትኛውንም ጎጂ ነገሮችን እንደመከልከሉ ጫትም "ክልክል/ሐራም" ነው ማለት እንችላለን፤ በርካታ የዲን ሊቃውንትም ሐራምነቱን በግልጽ ተናግረዋል።

ነገር ግን ብዙ ሰዎች ስሜታቸውን ማሸነፍ ስለሚከብዳቸው የሚወዱትና የለመዱትን ነገር በቀላሉ መተው ይከብዳቸዋል!።

የብዙዎች ልባቸው ከማወቁም ጋር ሐራምነትና ጎጂነቱንም አምኖ ላለመቀበል ሲጥሩ ይታያል!።

💥ጫት ለሚቅሙ ሰዎች ጥያቄ አለኝ፥

▪️ጫትን እንደምግብ ከሆነ የምትጠቀሙት የስነ-ምግብ ወይም የስነ-ጤና ባለሙያዎች ጫት ጠቃሚ ወይም አስፈላጊ ነው ሲሉ ሰምታችኋልን?!

▪️ወደ አላህ የሚያቀርብና የዲን አካል ነው ብላችሁ ከሆነ የምትጠቀሙት ደግሞ በቁርኣን ወይም በሐዲሥ "ጫት ቃሙ" የሚል መመሪያና ትዕዛዝ ይገኛልን?!

▪️እንዲሁ ዝም ብዬ ለመዝናናት ነው የምቅመው ካላችሁም አቅል ያለው ሰው ለፍቶ-ደክሞ ያመጣውን ገንዘብና ጀነት የሚገዛበትን ውድ ጊዜ ወይ ለዲን ወይ ለዱኒያ በማይጠቅም ነገር ያጠፋልን?!

▪️ዲንና ጤናውን የሚጎዳ ነገር እያደረገ የሚዝናና (የሚደበር) ሰውስ ሞኝነቱ ያጠራጥራልን?!

▪️ደስታና መዝናናት ከውስጥ የመነጨ ካልሆነስ ራስን ማታለል አይሆንምን?!

▪️እውነተኛ ሙስሊምስ ያዝናናኛል የሚለውንና ለሱ ደስ ያለውን ሁሉ ዝም ብሎ ያደርጋልን?!

🔅ወንድሜ ሆይ፥ የሸሪዓህ ብይን ካላቆመህና ካልገዛህ የጫትን ጉዳትና አደንዛዥነት በዕውቀት የበሰሉና ሙያቸውን አክባሪ የሆኑ የጤና ባለሙያዎችን ጠይቅ!

🔅ብዙ ትልልቅ ጥምጣም የጠመጠሙ <ሼኮች>ም ይቅማሉ ካልክ ሸይኽ የተባለ ሁሉ እውነትም ሸይኽ እንዳልሆነ እወቅ፤ ሙስሊም በእምነቱ ጉዳይ የሚከተለው ነቢዩን ﷺ እንጂ ግለሰቦችን እንዳልሆነም ተረዳ!።

ሰዎች ሊሳሳቱ፣ በስሜት ሊሸነፉ፣ ይሉኝታ ሊያጠቃቸው ይችላልና።

🔅እውነተኛ ሙስሊም ነቢዩ ﷺ እና ሰሓባዎቻቸው ያላደረጉትን ነገር ሰው አደረገ ብሎ አያደርግም፤ ሰው ተሳሳተ ብሎም አይሳሳትም፤ ይልቅ ሁሉንም ነገር ሸሪዓን መሰረት አድርጎ፣ ጥቅምና ጉዳቱን አነጻጽሮ፣ አላህ ሲጠይቀኝ ይህን መልስ እሰጣለሁ ብሎ ነው ማድረግ ያለበትን የሚያደርገውና መተውም ያለበትን የሚተወው።

☄አላህ ጠቃሚና ጎጂውን የሚለይ ልቦና ይስጠን።

✍🏻 ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

13/12/1444 ዓ.ሂ

@ዛዱል መዓድ

🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🌐https://telegram.me/ahmedadem

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-

🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ

"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Send as a message
Share on my page
Share in the group