Translation is not possible.

ዒራቆች ምላሽ እየሰጡ ነው!

የኢራቅ እስላማዊ ተቃውሞ ተዋጊዎች በሶሪያ አል-ዑመር የነዳጅ ቦታ የሚገኘውን የአሜሪካ ጦር ሰፈር በሰው አልባ አውሮፕላን በመጠቀም ጥቃት ሰንዝረዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
abdulaziz hulchafo Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group