Zebiba Nuri Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Zebiba Nuri shared a
Translation is not possible.

⭕️👉4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው

① ሚስትህን

② ልጆችህን

③ ቤተሰብህንና

④ ጓደኞችህን

⭕️👉4 ነገሮችን ቀንስ

① እንቅልፍን

② ምግብን

③ መሰላቸትንና

④ ንግግርን

⭕️👉4ቱ ላይ አትጨክንባቸው

① የቲም

② ሚስኪን

③ ደካማና

④ ህመምተኛ ላይ

⭕️👉4 ሰዎችን ቅረባቸው

① አላህን ፈሪ

② ቃሉን ጠባቂ

③ አዛኝና

④ ታማኝን

⭕️👉4 ሰዎችን ራቃቸው

① ጃሂልን

② ተከራካሪን

③ ቂልንና

④ ጉረኛን

⭕️👉4 ሰዎችን ጓደኛ አታድርጋቸው

① ውሸታም

② ሌባን

③ ምቀኛንና

④ ራስወዳድን

⭕️👉4 ነገሮችን አትቁረጣቸው

① ሰላት

② ቁርአን

③ ዚክርንና

④ ዝምድናን

⭕️👉በ4ቱ ተዋብባቸው

① በትእግስት

② በቻይነት

③ በእውቀትና

④ በቅንነት

⭕️👉ከ4 ነገሮች በአላህ ተጠበቅ

① ከትካዜ

② ከሀዘን

③ ከድብርትና

④ ከስስት

⭕️👉ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ?

®= የሌሊት ሶላት አደራ፡፡

⭕️👉ጤና ትፈልጋለህ?

®= ፆምን አጥብቀህ ያዝ፡፡

⭕️👉ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ?

®= እሥቲግፋርን አብዛ፡፡

⭕️👉ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ?

®= ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ፡፡

⭕️👉የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ?

®= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ፡፡

⭕️👉በረካ ትፈልጋለህ?

®= በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት ማውረድን አብዛ፡፡

⭕️👉ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ?

®= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Zebiba Nuri shared a
Translation is not possible.

✍ የሰው ልጅ

ያለ ምንም ነገር ይመጣል:

ከዝያም

ሁሉም ነገር ለማግኘት ሲል ይሮጣል:

ከዝያም

ያለ ምንም ነገር ይሄዳል:

ከዝያም

ስለ ሁሉም ነገር ይጠየቃል።

እቺ ናት ዱንያ!!

https://t.me/hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Zebiba Nuri shared a
Translation is not possible.

ዋህሊ ዳህዶ

የአልጀዚራ ጋዜጠኛ ዳህዶ ቤተሰብ አባል

ባለቤቱ ፣ ወንድ ልጁ ፣ ሴት ልጁ ፣ የልጅ ልጁ እንዲሁም እህቱ ከነ ልጆቿ በአሸባሪ የእስራኤል ቦምብ ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል

ዋህሊ ከፊት ሆኖ ሰላተል ጀናዛ በመምራት የቀብር ስርአት ፈፅሞ 24 ሰአት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ወደ ዜና ዘገባው የተመለሰ ሲሆን በተሰበረ ልቡ 😭 በጋዛ የእስራኤልን የዘር ማጥፋት ወንጀል ማጋለጡን ተያይዟል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Zebiba Nuri shared a
Translation is not possible.

እስቲ እቺን አዝካር ሁሌም እንበላት

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Zebiba Nuri shared a
Translation is not possible.

ቤቶችን ማፍረስ ይችላሉ ነገር ግን የፍልስጤምን የመንፈስ ጥንካሬ ማጥፋት አይችሉም🤝

#freepalestine

#gazaunderattack

#islam

#ethiopia

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group