Ahmed Seid Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Ahmed Seid shared a
Translation is not possible.
ታላቅ እንግዳ በፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ
 
እውቁ ቃሪዕ ሼይኽ ተውፊቅ ሳይግ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያዊ መጥተዋል::
 
በነገው ጁምዓም በአዲስ አበባ በፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ የጁምዓ ኹጥባ(ዲስኩር) የሚያቀርቡ ይሆናል::
 
የነገ ጁምዓችንን በፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ በመስገድ እንግዳችንን እናክብር
 
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Jumua Mubarak
Send as a message
Share on my page
Share in the group