نبيل الكريري Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ሰላት የማይሰግድ ሰው በቁሙ አራት ተክቢራ ሊደረግበት ይገባል!

ቪዲዮው ሰላት የተወ ሰው ምሳሌ ላይሆንም ይችላል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

~ الكلمة الطيبة صدقة

ለምትናገረው መልካም ንግግር ብዙም ቦታ ላትሰጠው ትችላለህ። ግን ከአንደበትህ የሚፈልቀው የሆነ መልካም ቃል በሌሎች ህይወት ውስጥ ተስፋን ሊዘራ፤ ደግነትን ሊያለመልም እንደሚችል አትርሳ። በመልካም ቃል ላይ አትስነፍ።

~ለዚህ የጌታህ ጥሪ መስተንግዶህን አሳምር!!

وَقُولُوا۟ لِلنَّاسِ حُسْنًۭا

"ለሰዎች መልካምን ተናገሩ።

📕"[አልበቀራ 83]

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

10 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

يا الله

اللهم نصرك الذي وعدتنا

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

💢ከሪዝቅህ በላይ ሞት ያሳስብህ!!

قال رسول الله ﷺ:

🔘 የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ።

【لَوْ أنَّ ابن آدم هرب مِن رزقه كما يهرب مِنَ الموت، لَأدركه رزقه كما يُدركه الموت】

✅ የአደም ልጅ ከሞት እንደሚሸሸው ሁሉ ከሪዝቁም ቢሸሽ፤ ሞት ሳይፈልግ እንደሚያገኘው ሁሉ ሪዝቁንም እንደዛው ያገኘው ነበር።

📚 السلسلة الصحيحة (٦٣٥/٢)

قُلْ إِنَّ الْمَوْتَ الَّذِي تَفِرُّونَ مِنْهُ فَإِنَّهُ مُلَاقِيكُمْ

ያ ከእርሱ የምትሸሹት ሞት እርሱ በእርግጥም ያገኛችኋል፡፡

ثُمَّ تُرَدُّونَ إِلَىٰ عَالِمِ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ

ከዚያም የሩቁንና ቅርቡን ሁሉ ዐዋቂ ወደ ኾነው ጌታ (አላህ) ዘንድ ትመለሳላችሁ፡፡

فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ

ስትሠሩትም የነበራችሁትን ሁሉ በዝርዝር ይነግራችኋል በላቸው፡፡

📚(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 8)

Send as a message
Share on my page
Share in the group