UMMA TOKEN INVESTOR

About me

الْحَمْدُ اللَّهُ الَّذِي أَذْهَبَ عَنَّا الْحَزَنَ

A b d u shared a
Translation is not possible.

#ጦርነት

ኦባማ የእስራኤል በጋዛ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የወሰደውን እርምጃ አውግዘዋል።

በጋዛ ምግብ፣ ውሃ እና ኤሌክትሪክ መቋረጥ ሰብአዊ ቀውሱን ከማባባስ ባለፈ የእስራኤል ጠላቶች ቁጥር እንዲጨምር ያደርጋል ሲሉ የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ኦባማ ተናግረዋል።

እኛ ታላቅ ህዝብ ነን እና ታላቅ ሚዲያ ይገባናል።

HOPE.ORG

ለትምህርት መረጃ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
A b d u shared a
Translation is not possible.

ወንድምና እህቶች! ኢስላማዊ የማኅበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፅ የሆነውን ኡማላይፍን ለጓደኞቻችሁና ለወዳጆቻችሁ አስተዋውቁ።

ሁሉም ሙስሊም የአላህን ህግ ሸሪዓህን የተከተለ የማኅበራዊ ትስስር ገፅ መጀመሩንና መኖሩን ማወቅ አለበት።

ይህ መጀመሪያ ነው፤ በአላህ ፈቃድ ሁሉም ሰው ስለ ኡማላይፍ የሚያወራበት ጊዜ ይመጣል።

ዱዓእ አድርጉ፤ በቋሚነት መረጃዎችን ተቀያየሩ። በተጨማሪም በፈለስጢን ያሉ ወንድምና እህቶቻችንን በመልካም ዱዓችን አንርሳቸው፤ አላህ የሙስሊሞችን ሁኔታ ያሳምረው።

https://linktr.ee/ummalife

Send as a message
Share on my page
Share in the group
A b d u Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group