Translation is not possible.
ከመስጂድ ውጪ በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ ስንሆን በጫማ መስገድ መዝንጋት የለብንም!
 
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
 
﴿خَالِفُوا الْيَهُودَ ؛ فَإِنَّهُمْ لَا يُصَلُّونَ فِي نِعَالِهِمْ وَلَا خِفَافِهِمْ﴾
 
“አይሁዶችን ተቃረኗቸው። እነሱ በጫማዎቻቸውና በኹፎቻቸው አይሰግዱምና።”
 
አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 652
Send as a message
Share on my page
Share in the group