ኢስላማዊ የልጆች አስተዳደግ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مُرُوا أَوْلَادَكُمْ بِالصَّلَاةِ وَهُمْ أَبْنَاءُ سَبْعِ سِنِينَ، وَاضْرِبُوهُمْ عَلَيْهَا وَهُمْ أَبْنَاءُ عَشْرٍ، وَفَرِّقُوا بَيْنَهُمْ فِي الْمَضَاجِعِ﴾
“ልጆቻችሁ ሰባት አመት ሲሞላቸው እንዲሰግዱ እዘዟቸው። አስር አመት ሞልቷቸው አልሰግድም ካሉ ግረፏቸው። እንዲሁም በመኝታ ለዩዋቸው።”
አቡዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ አልጃሚ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 5868