UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ኡስታዙ ከፈሳ ደረሳው -----------አለ የድሮው የሙነወር ልጅ

የምን ጓሮጓሮ ነው ና እንጂ በፊትለፊት በር ጢሻጢሻ እየ ጎተትክ ሙሪዶችህን አታድክም

ሼኽ ረቢዕ የተሳሳቱበትን አጀንዳ እና እኛም ሼኽ ረቢዕ ስለሆኑ ብቻ የተከተልንበትን በማስረጃ ዱቅ አድርግ ????

እስከ መቼ እንዲ ገደልገደል እሄድክ ትኖራለህ

ደግሞ ኢኽዋኖች እዚህ እንዳትመጡ መላት ጥንብ ጥሎ ጥንብአንሳን ለማባረር እንደመሞከር ነው ።

አንተ ያነሳሀው የውሸት ቲችት/ውንጀላ ደግሞ ኢኽዋኖች በዐለም ሚታወቁት በህሪ ነው አሁን ደግሞ ሙመይዖች ተጋሯቸው ።

ታላቁ አምላክ አላህ ምስጋና ይገባው የቢድዓ ሰዎችን የሱና ሰዎች ከሚያጋልጧው በለይ እራሳቸው ራሳቸውን እንዲያጋልጡ ያደረገው አላህ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

  

السلام علـيكم ورحــمةالله وبــركــاتـه

         ☑️ እነሆ የፊታችን እሁድ ማለትም  በቀን 7/4/2016 ታላቅ ወርሃዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

የእለቱ ተጋባዥ እንግዳችን: – ኡስታዝ ኑረዲስ(ሀፊዘሁሏህ) ከቡታጅራ ይሆናል ።

🕌 ቦታ : –ወራቤ ከተማ ዱና ዘሞ ባቴ ዳሩል ሒጅራ  መስጅድ

🧭ሰዓት ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ እስከ ዙሁር!!!

ሼር

   

          ሼር

        ባረከሏሁ ፊኩም ውድ ሰለፊዮች

https://t.me/sadikawol

Telegram: Contact @sadikawol

Telegram: Contact @sadikawol

أقــول الحــق ولو كـان مـــرا
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

  

السلام علـيكم ورحــمةالله وبــركــاتـه

         ☑️ እነሆ የፊታችን እሁድ በቀን 9/3/2016 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ ዙሁር ሶላት ድረስ ታላቅ ወርሃዊ የዳዕዋ ፕሮግራም በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ ተዘጋጅቶ በአሏህ ፍቃድ ይጠብችኋል።

🕌 ቦታ : – ፋብሪካ መንደር አዩበል አንሷሪ መስጅድ

ሼር

   

          ሼር

        ባረከሏሁ ፊኩም ውድ ሰለፊዮች

https://t.me/sadikawol

Telegram: Contact @sadikawol

Telegram: Contact @sadikawol

أقــول الحــق ولو كـان مـــرا
Send as a message
Share on my page
Share in the group