UMMA TOKEN INVESTOR

Hakkımda

Muslim Community

Takip edilenler
1
Ibrahim Kedir Helil hissediyor Shocked
7 ay Çeviri
Çeviri imkansız.

እስራኤል በዓለም ኃያላን መንግሥታት ጭብጨባ ታጅባ ቅኝ በገዛቻቸው ፍልስጤማውያን ላይ የምትፈጽመው ግፍ አንድ ቀን ያበቃል! የአፓርታይድ ደጋፊዎች አንገታቸውን የሚደፉበት ቀን ይመጣል ‐ ኢንሻአላህ!

Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.

ከቀደምት ሰለፎች መካከል:-

አንድ ሰው ወደ ጓደኛው ቤት ይሄዳል። ጓደኛውም "ምነው በዚህ ሰኣት መጣህ?" ይለዋል። እሱም "አራት መቶ ዲርሀም እዳ አለብኝና ክፈልልኝ።" ይለዋል። ጓደኛውም ቤቱ ይገባና አራት መቶ ዲርሀም መዝኖ ይሰጠዋል። ከዛም ተመልሶ ወደ ቤቱ ገብቶ ማልቀስ ይጀምራል። ሚስቱም "ገንዘቡን የምትፈልገው ከሆነና መስጠት የማትችል ከሆነ ለምን የለኝም ብለህ ምክንያት አታቀርብም ነበር። አሁን ማልቀሱ ምን ያደርጋል?" አለችው። እሱም "እኔ የማለቅሰው እሱ ራሱ መጥቶ እስከሚነግረኝ ድረስ ወንድሜ ያለበትን ሁኔታ ባለማወቄ ነው።" አለ።

التبصرة 2/263

Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Ibrahim Kedir Helil Profil resmini değiştirdi
7 ay
Çeviri imkansız.

image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.

እስራኤል በፍልስጤም ምድር ለ75 ዓመታት ንፁሃንን በመጨፍጨፍ አፓርታይዳዊ ቅኝ ግዛት መመሥረቷን እንኳን ሌላው ይቅርና ከጽዮናውያን ቤተሰብ የተገኙ እስራኤላውያንም ይመሠክራሉ። ምዕራቡ ዓለም ደግሞ ❝የመካከለኛው ምሥራቅ ብቸኛዋ ዴሞክራሲ❞ እያለ በንፁሃን ደም ላይ ይቀልዳል።

Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.

ومن يبتغ غير ال الإسلام دينا فلن يقبل منه وهو فى الأخرة من الخاسرين

- ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡ 3:85(አል-ኢምራን)

Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş