Наган дахаан йохтахам.

ከቀደምት ሰለፎች መካከል:-

አንድ ሰው ወደ ጓደኛው ቤት ይሄዳል። ጓደኛውም "ምነው በዚህ ሰኣት መጣህ?" ይለዋል። እሱም "አራት መቶ ዲርሀም እዳ አለብኝና ክፈልልኝ።" ይለዋል። ጓደኛውም ቤቱ ይገባና አራት መቶ ዲርሀም መዝኖ ይሰጠዋል። ከዛም ተመልሶ ወደ ቤቱ ገብቶ ማልቀስ ይጀምራል። ሚስቱም "ገንዘቡን የምትፈልገው ከሆነና መስጠት የማትችል ከሆነ ለምን የለኝም ብለህ ምክንያት አታቀርብም ነበር። አሁን ማልቀሱ ምን ያደርጋል?" አለችው። እሱም "እኔ የማለቅሰው እሱ ራሱ መጥቶ እስከሚነግረኝ ድረስ ወንድሜ ያለበትን ሁኔታ ባለማወቄ ነው።" አለ።

التبصرة 2/263

Send as a message
Share on my page
Share in the group