UMMA TOKEN INVESTOR

Meta Nesr-Allah Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን የይቱብና የቲክ ቶክ ብሎም የኢንስታ ግራም ቻናል ሲሆን በነዚህ በሚተላለፉ ኢስላማዊ ትምህርቶች ተጠቅሜለሁ ብለው ካመኑና ለሌሎችም መድረስ አለበት ካላችሁ በዙርያችሁ ለሚገኙ ለአስር ( 10+ ) ሰዎች ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ብሎም ሼር በማስደረግ ቻናሉን እንዲወዳጁ ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም እንዲደርስ ሀላፊነትዎን ይወጡ። ለይቱብ

https://www.youtube.com/@sheik....hmohammedhamiddinoff ሰብስክራይብ በማድረግ ይወዳጁ።

የቲክ ቶክ tiktok.com/@sheikh_mohammedhamidin ብለው ፎሎ ያድርጉ ።

ለኢንስታ ግራም @sheikhmohammedhamiddin ፎሎ ያድርጉ ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የአረቦች ውድቀት እስከዚህ ነው !!

ከላይ የምትመለከቱት የሳኡዲ እግርኳስ ደጋፊዎች ለኔይማር " በቶሎ ተመለስ " በማለት ድጋፋቸውን ሲያሳዩ ሲሆን

ከስር የምትመለከቱት ደግሞ የስፔኑ ኦሳሱና ክለብ ደጋፊዎች ለፍልስጤማውያን ያላቸውን አጋርነነተ ሲያሳዩ ነው ።

ሁለቱም የተጨነቁበትን አንፀባርቀዋል ። በዚህ ወቅት ለሳኡዲዎቹ አሳሳቢው የኔይማር መጎዳት ሲሆን ለስፔይኖቹ ኦሳሱናዎች ደግሞ በፍልስጤም የሚያልቁን ንፁሀን ናቸው !

ዝቅጠቱ እስከዚህ ነው !

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Meta Nesr-Allah Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group