Translation is not possible.

የአረቦች ውድቀት እስከዚህ ነው !!

ከላይ የምትመለከቱት የሳኡዲ እግርኳስ ደጋፊዎች ለኔይማር " በቶሎ ተመለስ " በማለት ድጋፋቸውን ሲያሳዩ ሲሆን

ከስር የምትመለከቱት ደግሞ የስፔኑ ኦሳሱና ክለብ ደጋፊዎች ለፍልስጤማውያን ያላቸውን አጋርነነተ ሲያሳዩ ነው ።

ሁለቱም የተጨነቁበትን አንፀባርቀዋል ። በዚህ ወቅት ለሳኡዲዎቹ አሳሳቢው የኔይማር መጎዳት ሲሆን ለስፔይኖቹ ኦሳሱናዎች ደግሞ በፍልስጤም የሚያልቁን ንፁሀን ናቸው !

ዝቅጠቱ እስከዚህ ነው !

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group