🔷 ታላቁ ኢትዮዽያዊ ሊቅ የነበሩት ሸይኽ ሙሐመድ አማን አል ጃምይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ፦
➻ "ጊዜው ቢረዝምም ባጢል ሁሉ ያበቃል። ሐቅ ይዘወትራል። ይህ የአላህ ውሳኔ ነው (በፍጥረተ ዐለሙ ላይ እንዲከሰት የሚያደርገው) ጊዜው ሊረዝም ይችላል ምክንያቱም አላህ ያዘናጋል እንጂ አይዘነጋምና። በመሆኑም ፍፃሜው አላህን ለሚጠነቀቁት ነው።"
https://t.me/bahruteka