UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

እጃችን አንስተን ዱኣ እናርግ 🤲

ሰልማን አል-ፋሪሲይ -ረዲየ አላሁ ዓንሁ- እንዳስተላለፉት:- ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “ የተባረከው እና የላቀው ጌታችሁ እጅግ የሚያፍር እና ቸር ነው:: ባሪያው ወደ እሱ እጆቹን አንስቶ ባዶ አድርጎ ሊመልስበት ያፍራል::” (አቡ ዳውድ፣ኢብኑ ማጃህ እና ኢብኑ ሂባን ዘግበውታል) አልባኒ ሰሂሁ አቡ ዳውድ ላይ ሀዲሱ ሰሂህ ነው ብለዋል::

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰላም እዚ ሰፈር ኮመንት መስጠት የሚቻል ከሆነ ሰላምታ አድርሱ በመቀጠል ይህ ፅሁፍ የደረሰው ሁሉ follow ሳያደርግ እንዳያልፍ ቀጭን ትእዛዝ ነው 😁

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢብኑል ቀይም እንዲህ አሉ ፦

 ልብህን ባደማህና ባስለቀሰህ የዱንያ ፈተና ተስፋ አትቁረጥ። ይልቅ አላህ ሆይ ! በዱንያም በአኺራም መልካምን ካሰኝ ብለህ ለምነው።

ሀዘን በሱጁድ ይወገዳል ደስታም በዱዐ ( አላህን በመለመን) ይመጣል።

   📚 روضة المحبين ونزهة المشتاقين

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላቹ 😊

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Zizu Nur Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group