Translation is not possible.
ኢብኑል ቀይም እንዲህ አሉ ፦
 ልብህን ባደማህና ባስለቀሰህ የዱንያ ፈተና ተስፋ አትቁረጥ። ይልቅ አላህ ሆይ ! በዱንያም በአኺራም መልካምን ካሰኝ ብለህ ለምነው።
ሀዘን በሱጁድ ይወገዳል ደስታም በዱዐ ( አላህን በመለመን) ይመጣል።
   📚 روضة المحبين ونزهة المشتاقين
Send as a message
Share on my page
Share in the group