Bilaluna Edris Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

እኛ ማለት ርዝቃችንን እየበላን

አጀላችንን የምንጠብቅ ምስኪኖች ነን

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የ ፈጅር (ሱብሒ) ሰላትን መስገድ አቀበት ከሆነብህ

ወንጀልህ ጠፍሮ ይዞሀልና ወደ ጌታህ ተመለስ

የፈጅር ሰላት ለውሎህ ሁሉንም ነገር መክፈቻ ቁልፍህ ናት!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በቁጥጥራቸው ስር ከነበረችው እስረኛ ለቀሳም ጄኔራሎች የተፃፈ ደብዳቤ

"ምስጋናዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ። በእርግጥም ነገ እንደምንለያይ አውቅ ነበር። ለልጄ ኤሚሊያ ያሳያችኋት ሰብዓዊነት፣ እንደፈለገች ስትንቀሳቀስ ወደ ክፍላችሁ እንደልቧ ዘልቃ ስትገባ በፈገግታ እየጋበዛችሁ ስትቀበሏት በእርግጥም እንደ ወላጆቿ ነበራችሁ። 

ጓደኞች ብቻም ሳትሆኑ እውነተኞች ወታደሮች ብቻም አይደላችሁም ጥሩ አፍቃሪዎች እንጂ። ደግሜ ደጋግሜ አመሰግናችኋለው። ስላሳለፍናቸው ብዙ ሰዓታት እንደ ሞግዚት ሆናችሁ ስለተንከባከባችኋት አመሰግናለሁ። ትዕግስትን ተላብሳችሁ ከጣፋጩ እየሰጣችሁ ከፍራፍሬም መግባችኋታል።

ልጆች በግዞት ውስጥ መሆን የለባቸውም። ግና እንደናንተ ዓይነቶች በመንገዳችን ገጥመውን ጥሩ ሰዎችን አስተዋውቆናል። ሴት ልጄ በጋዛ ንግስት ነበረች። የምታብረቀርቅ ሉል። የምታበራ አልማዝ።

በረጅሙ ጉዟችን ከተወለድን እስከ አሁን ከተራ ወታደሮች እስከ አመራሮች በርኅራኄና በፍቅር ጠላቶቻቸውን የሚንከባከቡ አንድም አላገኘንም። ለዘላለም የምስጋናችሁ እስረኛ ሆኛለሁ። ሁሌም ስለናንተ  መልካምነት እናገራለሁ።

እናንተ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆናችሁ፣ ከባድ ችግርን እያስተናገዳችሁ፣ ቤተሰብ ዘመዶቻችሁን በሞት እያጣችሁ ለእኛ ግን ጥሩ ነበራችሁ። ይህቺ ዓለም ፈቅዳ ዕጣ ፈንታችን ገጥሞ ዳግም እውነተኛና መልካም ጓደኛሞች እንድንሆን እመኛለሁ።

ከነቤተሰቦቻሁ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። ለሁላችሁም መልካሙን ሁሉ ከጤና ጋር እመኝላችኋለው"   ከዳኒያልና ከኤሚሊያ

via Mahi Mahisho

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የተኩስ አቁም ፋታውን ለማራዘም በኳታር እና ግብጽ አሸማጋይነት አማካኝነት ንግግሮች መቀጠላቸውም እየተዘገበ ይገኛል።

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የተኩስ አቁም ፋታውን ለማራዘም በኳታር እና ግብጽ አሸማጋይነት አማካኝነት ንግግሮች መቀጠላቸውም እየተዘገበ ይገኛል።

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1

Send as a message
Share on my page
Share in the group