UMMA TOKEN INVESTOR

Минем турында

Public health profesional

Followings
1
mukerem jemal shared a
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
2 years Тәрҗемәсе
ነፃ የዓይን ህክምና 👁️
በWorabe Comprehensive Specialized Hospital ወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
ነጻ የትራኮማ እና የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና በወራቤ ኮምፕሬሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል!!
ኤችሲፒ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ከእዩ ክሊኒክ ጋር በመተባበር በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከጥቅምት 22/2016 ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት የትራኮማ እና የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና በነጻ ይሰጣል።
በመሆኑም ማንኛውም ችግሩ ያለበት ዜጋ በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝቶ የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆን ጥሪ እናቀርባለን!👁️
ሼር ሼር ለመላው ኢትዮጲያዊያን አድርጉ።
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
mukerem jemal Сhanged his profile picture
2 years
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group