Translation is not possible.
በህይወትህ _ትልቁ_ኪሳራ_ማለት_ይህ_ነው
ጀነት ስፋቷ የምድርን እና የሰማያትን ያህል ሁና ላንተ በሷ ቦታ ሳይኖርህ ሲቀር...ትልቅ ኪሳራ ነው።
በእለታዊ ፕሮግራምህ ውስጥ ቁርአንን መቅራት ካልተካተተ ወላሂ ትልቅ ኪሳራ ነው።
Send as a message
Share on my page
Share in the group