UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
6 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

ዋናዉ ቁምነገር

ቢሊዮን መሆን ሳይሆን ጥራት ነዉ እንደ ሙስሊም ያለንበት ተጨባጭ ሁኔታ ያሳዝናልም ተስፋ ያስቆርጣል

ነዳጅ እየሸጡ የደለቡ የአረብ መንግስታት የይሁዲ እና የአዉሮፓ የአሜሪካ ሽንት ቤት ናቸዉ

ገንዘቡን ለሽንት ቤት ወርቅ ማንጠፊያነት ተጠቅመዉት ንቅንቅ ባይልም እነሱ እዝነት የሚሉት የሰዉ ልጅ ክብርና ማንነት ትንን ብንን ብሎ ከልባቸዉ ከወጣ ሰነባበተ

ኢላሂ ወንዶችህን ወንድ አድርግልን ጀግና ስጠን ከለት ሀዘን ሞትና ሰቆቃ የሚያወጣን ጀግና ሙዕሚን መሪ ላክልን ጌትዬ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

ሙናፊቅነትና ምንፍቅና

ሀዲስ

What are the 3 signs of hypocrisy?

Narrated Abu Huraira: The Prophet said, "The signs of a munafiq are three:

Whenever he speaks, he tells a lie.

Whenever he promises, he always breaks it (his promise).

If you trust him, he proves to be dishonest

ሶስት የሙናፊቅነት ምልክቶች

-ዉሸት

-ቃልን ማፍረስ

-ሲታመኑ መክዳት

ነብያችንን ጠቅሰዉ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አባሁረይራ ዘግበዉታል ረዲየላሁ አንሁ

አላህ ይጠብቀንና ምንፍቅና የጤነኛ ሰዎች ባህሪም አይደለም

Is hypocrisy a mental condition?

Hypocrisy is a special case of cognitive dissonance, produced when a person freely chooses to promote a behavior that they do not themselves practice.

ያልሆኑትን ሆኖ ለመገኘት መጋጋጥ ምንፍቅና ሊሆን ይችላል

What are the acts of hypocrisy?

The word hypocrite comes from a Greek word that means “play actor.” A hypocrite is someone pretending to be something that he or she is not in order to receive recognition or gain. Hypocrisy is a result of pride.

ሰዎች ለራሳቸዉ የሚጎረብጣቸዉን ነገር ለሌሎች የሚያጋፍጡ ከሆነ ምንፍቅናዉ ህመም እንደተጠናወታቸዉ ማወቅ ይቻላል

Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

አንድነት !!!

አንድነት ማለት ልሙጥነት ማለት ወይም ሁሉም ሰዉ በአንድ አይነት እሳቤ አመለካከት ባህር ዉስጥ እንደ እሽግ ሩዝ መመሳሰል አንድ ወጥ መሆን አይደለም

አንድነት ማለት ልዩነቶችን ለማጥበብ በእዝነት በርህራሄ በለዘብታ ቃል መጠጋጋትና መቀራረብ ነዉ

ልዩነቶችን ለመበሻሸቂያነትና ለመለያየት መጠቀሙም ከቡድንተኝነት በዘለለ ዋጋ ቢስ ጉንጭ አልፋ ጉዞ ነዉ

ጠላቶቻችን ሊበሉን ሊሰለቅጡን ሌት ተቀን እያሴሩ ግማሽ አካሎቻችንን በጋዛ እንደ ቅጠል የሚያረግፉት ልዩነታችንን ድክመታችንን ጠንቅቀዉ ስላወቁ ነዉ

የአንድነት መነሻዉ እዝነት ርህራሄ ለዘብተኝነት አቃፊነትና ቻይነት ነዉ

አንተ አንቺ እኛ ለሙስሊሙ ዑማ ምን እያበረከትን ነዉ ?

ራሳችንን እንፈትሽ !!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

በቀን ሶስቴ ይከዱሀል !!!

ያዉም ለተራና ተልካሻ ነገር ለቁምነገርማ ሚሊየን ጊዜ ሸፍጠኞች ናቸዉ

ገድለዉ ቀብረዉ ተመልሰዉ ድል ያለ ሰርግ የሚደግሱ የሚጨፍሩ እስስቶች ናቸዉ

ማን ናቸዉ ፅዮናዉያን(zionist) እነ ኔታንያሁ !!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

በቀን ሶስቴ ይከዱሀል !!!

ያዉም ለተራና ተልካሻ ነገር ለቁምነገርማ ሚሊየን ጊዜ ሸፍጠኞች ናቸዉ

ገድለዉ ቀብረዉ ተመልሰዉ ድል ያለ ሰርግ የሚደግሱ የሚጨፍሩ እስስቶች ናቸዉ

ማን ናቸዉ ፅዮናዉያን(zionist) እነ ኔታንያሁ !!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group