UMMA TOKEN INVESTOR

heyru temam shared a
Translation is not possible.

➦``ታላቁ የዘመናችን ሸይህ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንድህ ይላሉ ፦

➛እኔ ለወጣቶች የምመክረው ግልፅ ያልሆነላቸው ነገር ካለ ወደ ታላላቅ (ኡለማወች ) ነገሩን ሊመልሱት ይገባል ከዚህም በላይ ዋናው ወሳኝ ነጥብ ደግሞ ችኩል አለመሆንና ወሰን አለማለፍ ፣በሁሉም ነገር ላይ ሚዛናዊ መንገድን መጓዝ ይኖርባቸዋል ።

➙{{``መጅሙኡል ፈተዋ ኢብኑ ባዝ 📚7/127 ``}}

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
heyru temam shared a
Translation is not possible.

ውይ [Face book] በዚ መልኩ እየተጨፈጨፉ ላሉ ወገኖቻችን ድምጽ መሆንን ከለከለን አይደል!!!

ወገን የራሳችንን ሚዲያ እናሳድግ ደግሞ Follow አድርጉ ለራሳችሁ ስትሉ ምክኒያቱም አንድ post በተደጋጋሚ Rotate አያደርግም !!!

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
heyru temam shared a
Translation is not possible.

In front of the world's eyes...the Israeli occupation beheads Palestinian children in Gaza 🇵🇸

أمام مرآى ومسمع العالم ... الاحتلال الإسرائيلي يقطع رؤوس أطفال فلسطين في غزة 🇵🇸

በአለም አይን ፊት...የእስራኤል ወረራ በጋዛ የፍልስጤም ህጻናትን አንገታቸውን ተቀልቷል 🇵🇸

ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
heyru temam Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group