UMMA TOKEN INVESTOR

Тарҷума мумкин нест.

#'ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው..ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና ነገር ግን ያወሩትን አይኖሩትም።# አንተ ግን በማውራት አትመን ዝም ብለህ ልታወራ የፈለከውን ኑረው ከዛም ባንተ ዝምታ ውስጥ የኖርከው ህይወት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እንዳልክ ሳታወራ ሰዎች ያወሩልሃል።''

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Тарҷума мумкин нест.

ይህ የኔ ያንተ ያንቺ ቤት ነው!

ጎጆ የህሙማን ማረፊያ ከተለያዩ ክፍለ ሀገሮች ህክምናቸውን የሚከታተሉ የካንሰር እና ሌሎች ህሙማን ማረፊያነት በማገልገል ላይ ይገኛል።

በዚህ ወር የዚያራ ቤት ዚያራችንም ይህን በበጎ እንስቶች የተመሰረተ ማዕከል እንጎበኛለን ምሳ እናበላለን

እንዲሁም ታሪካቸውን የሚያጋሩን እና ተጋባዥ እንግዶች ይገኛሉ።

አይቀርም

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Heyri Ali Акси иваз шуд
7 month
Тарҷума мумкин нест.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group