UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ሙጃሂዲን ብርጌድ፡ በጋዛ ሰርጥ ማእከላዊ ክልል ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ተዋጊዎቻችን ከጠላት መኪናዎች እና ወታደሮች ጋር ከባድ ውጊያ እያካሄዱ ነው።

ብሄራዊ የተቃውሞ ብርጌድ (የዑመር አልቃሲም ሃይሎች)፡ ከቡሬጅ ካምፕ በሰሜን ምዕራብ አካባቢ በሳላህ አልዲን መንገድ ዘልቀው በገቡት የጠላት ተሽከርካሪዎችን በበርካታ የሞርታር ጥይቶች ኢላማ አእርገናቸዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group