ስልክ ቢድኣ ነው✖️
ፌስቡክ ቢድኣ ነው✖️
አውሮፕላን ቢድኣ ነው✖️
መኪና ቢድኣ ነው✖️...)
♣ይህ ብዙውን ጊዜ አንድ ሰው እየሠራ ስላለው በዲን ላይ ፈጠራ(ቢድኣ) ሲነገረው የሚሰጠው አፀፋዊ መልስ ነው።
- በዱንያ ውስጥ ፈጠራን(አዲስ ነገር ማስገኘት) በተመለከተ:
√የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- “እናንተ ስለ ዱንያ ጉዳያችሁ የበለጠ ታውቃላችሁ።” ሳሂህ ሙስሊም
- በሃይማኖት ውስጥ ፈጠራ(ቢድአ);
የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم፡-
"እያንዳንዱ አዲስ የተፈጠረ ነገር ቢድኣ ነው፣ ቢድኣ ሁሉ ጥመት ነው፣ እና ጥመት ሁሉ በገሃነም ውስጥ ነው።"
እንድህም ብለዋል አሉ።
"በዚህ ጉዳያችን(ዲናችን/ሀይማኖታችን) ላይ ከሱ ያልሆነ ነገርን የጨመረ ሰው(ይህ ስራው) ውድቅ ይሆናል።" (ተቀባይነት የለውም)
ሳሂህ አል ቡኻሪ
☞ቢድኣ ማለት በሃይማኖት ውስጥ የተጨመረ እንጂ በዱንያ አይደለም።