Translation is not possible.

ስልክ ቢድኣ ነው✖️

ፌስቡክ ቢድኣ ነው✖️

አውሮፕላን ቢድኣ ነው✖️

መኪና ቢድኣ ነው✖️...)

♣ይህ ብዙውን ጊዜ አንድ ሰው እየሠራ ስላለው በዲን ላይ ፈጠራ(ቢድኣ) ሲነገረው የሚሰጠው አፀፋዊ መልስ ነው።

- በዱንያ ውስጥ ፈጠራን(አዲስ ነገር ማስገኘት) በተመለከተ:

√የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ​​ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- “እናንተ ስለ ዱንያ ጉዳያችሁ የበለጠ ታውቃላችሁ።” ሳሂህ ሙስሊም

- በሃይማኖት ውስጥ ፈጠራ(ቢድአ);

የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم፡-

"እያንዳንዱ አዲስ የተፈጠረ ነገር ቢድኣ ነው፣ ቢድኣ ሁሉ ጥመት ነው፣ እና ጥመት ሁሉ በገሃነም ውስጥ ነው።"

እንድህም ብለዋል አሉ።

"በዚህ ጉዳያችን(ዲናችን/ሀይማኖታችን) ላይ ከሱ ያልሆነ ነገርን የጨመረ ሰው(ይህ ስራው) ውድቅ ይሆናል።" (ተቀባይነት የለውም)

ሳሂህ አል ቡኻሪ

☞ቢድኣ ማለት በሃይማኖት ውስጥ የተጨመረ እንጂ በዱንያ አይደለም።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group