Translation is not possible.

“አግራሞቴን በብዕር” ከተሰኘው የፅሑፍ ማህደሬ የተወሰዱ የድንቅ መስመሮች ሀሳብ ▼▼

➝የእይታን አድማስ የሚያሰፉበት፣

➝የጥሩነት ጥሩነት የሚያውቁበት፣

➝የመጥፎነትን መጥፎነት የሚያውቁበት፣

➝ለነገሮች ያሎትን ምልከታ የሚያሳድግ።

➝ጊዜ ሮጦ እንዲያመልጦት ሳይሆን ጊዜን ሮጠው እንዲያመልጡ የሚያግዝ።

➝ደግነትን የሚዘክሩ፤ ክፋትን የሚያወግዙ ብሎም የሚጠሉ።

➝አንዳንዴ ደስታ፤ አንዳንዴ ደግሞ ሀዘን የሚቦርቅበት።

➝ሰውና ሰብዓዊነት የሚፋረዱበት፤ ሰብዓዊነት የሚረታበት።

➝የአቅሙን ያህል ለሞከረ የሚያጨበጭብ፤

➝የአቅሙን ያህል ያልሞከረን፤ የአቅሙን እንዲሞክር የሚያነሳሱ።

➝ለውጥን የሚፈሩ ሰዎች ለውጥን የሚያለማምድ፤ ለውጥን የለመዱ ሰዎች ደግሞ ትክክለኛ መለወጥን እንዲለወጡ የሚያደርግ።

➝ዘረኝነት የሚባለውን የካንሰር  በሽታ መድሃኒት የሚያቅጣጭ።

➝ፍርሃት የሚባለውን ተራራ የሚደረምስ፤

➝ድፍረት የሚባለውን ግንብ በአግባቡ የሚገነባ።

➝ፍትህን ለማስፈን አስተዋጽኦ የሚዶግም፤

➝ኢፍትሃዊነትን ለማስቀረት የራሱን ጥረት የሚያደርግ።

➝መፃፍ ስለቻልን ብቻ መፃፍ እንደሌለብን የሚያቅጣጭ፤ መናገር ስለቻልን ብቻ መናገር እንደሌለብን ጠቆም የሚያደርግ።

➝የሰው ቁስል ስናክም የኛው ማመርቀዙን፤

የማይድን ስናክም የማይሞት መግደላችንን የሚነግረን።

➝መንገዱ ረጅም ነውና መፍጠን እንዳለብን የሚነግረን፤ ስንፈጥንም ተጠንቅቀን ምናረገውን ክንዋኔ ማከናወን እንዳለብን የሚጦቅም።

➝የትግል ውጤትና ደረጃን የሚያቅጣጭ።

➝የውሸትን ውሸትነት፤ የእውነትን እውነትነት የሚጦቅም።

➝ህልማችንን ለማሯሯጥ የሚያነሳሳ ልብ ሲያዝን ብዕር ሲያነባ የሚገልፅ፤

● ልብ ሲደሰት፤ ብዕር እየሳቀ የሚያሳይ።

➝ብዕር የተባለን የሳለ ሰይፍ የሚያሞግስና የሚያበረታታ....

▮እነዚህንና ሌሎችንም ድንቅ የሚያነቃቁ አስተማሪ የሆኑ ሐሳቦችን የያዘ....

▮“አግራሞቴን በብዕር” የተሰኘ

● ▮በትንሽ በስመሮች ብዙ ሐሳብን የሚዳስስ

▮የሚያነቃቁና በድንቅ የስነ-ፅሑፍ ዘይቤ የቀረቡ መልዕክቶችን የያዘ ፅሑፍ የሚቀርብበት የናተው መድረክ።

↪️ “አግራሞቴን በብዕር”

↪️ #ስለታማ ሰይፎች (The sharp swords) ብየ የሰየምኳቸውን ፅሑፎችን ይዤ ከመጣሁ አረ በጣም ቆየ!! ነገር ግን እናንተ እያነበባችሁ ነውን⁉️

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📚 የቻናሉ ማስፈንጠሪያ (Link) ከታች አለላችቹ!!

● ከኛ ጋር በመሆን፣ አብረን የእይታችንን አድማስ እናስፋው፣

●የመነፅራችን መስታወት እንቀይረው፤

● የእይታችን መነፅሩ ቁጥሩ አንሶ ከሆነም ከፍ እናድርገው!!

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬

⭕️ We have to drift our ignorance!!

[[ባላዋቂነታችን እንዝመትበት!]]

✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

════════════════

ለአስታያየት: t.me/ReshadMuzemil

ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇

Telegram: t.me/SharpSwords1

Tiktok: tiktok.com/@sharpswords1

Instagram: Instagram.com/sharp_swords1

Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil

LinkedIn: linkedin.com/in/reshad-muzemil-139b97320

Send as a message
Share on my page
Share in the group