#አላህ_ጀነት_ውስጥ_ለአማኞች_ያዘጋጀላቸው_ጸጋዎች
#ክፍል_7
#ሐዲሥ 372 / 1886
አቡ ሰዒድ አል ኹድሪይ እንዳስተላለፉት ነቢዩ እንዲህ ብለዋል፦ \"ጀነት ውስጥ አንድ ዛፍ አለ። ጎበዝ ፈረሰኛ በፈጣንና ጉልበታማ ፈረስ መቶ ዓመታት ቢጋልብ ከአንዱ ዛፍ ጫፍ ተነስቶ ወደ ሌላኛው የዛፍ ጫፍ መድረስ አይችልም።\" (ቡኻሪና ሙስሊም)
አቡ ሁረይራ ባስተላለፉት ሌላ የቡኻሪና የሙስሊም ዘገባ፦ \"ጎበዝ ፈረኛ በጥላዋ ለመቶ ዓመታት ቢጋልብ አያደርሰውም\" የሚል ተወስቷል።
ከሐዲሡ የምንማራቸው ቁምነገሮች
1/ የአላህ የመፍጠር ችሎታ።
2/ የጀነት ጸጋዎች ዓይነትና ብዛት።
3/ አላህ ባሮቹን ወደ ዒባዳው የጠራቸው፣ እንዲታዘዙት የጋበዛቸው ይህን ጸጋ እንዲወርሱ ነው።
4/ ይህና መሰል ሐዲሦች ለጀነት እንድንጓጓና እንድንሠራ ማድረግ ነው ዓላማቸው።
Umma Life
https://ummalife.com/MuslimEthio
ቴሌግራም/ telegram/
https://t.me/ethiomuslim_1