Translation is not possible.

የእህት ወንድሞችህን ስቃይ እያየህ

እጅህን ከፍ አድርገህ ያ አላህ ማለት እንዴት ተሳነህ?! ቀልብህ ማዘን ውስጥህስ መናጥ እንዴት አቃተው?! ስለነሱ መስማትስ ስለለምን ትሰለቻለህ?!

ልጆችህ የስጋ እህት ወንድሞችህ ቢሆኑ ሊሰማህ የሚችለው ህመም ስለፈለስጢኖችም ሲሆን ይሰማህ!

አላህ ይርዳቸው

✔️ ummalife.com/ReshadMuzemil

✔️ t.me/ReshadMuzemil

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group