Translation is not possible.

''ኤስራኤልኝ በእድሜ እበልጣታለሁ ሁ  '' በማለታቸው ምክኒያት ወራሪዋ ወታደሮችን  እናት ሀዲያ ናስር በግፍ በወራሪዋ  ወታደሮች ተገድለዋል ።

እማማ ሀዲያ ናስር  ዶክመንታቸውን በ1944  መወለዳቸውን ለጋዜጠኛው ሲገልጹለት እስራኤልን በእድሜ እንደሚበልጧት  አያይዘው ይገልጻሉ ። ይህ ቪዲዮ በሶሻል ሚዲያ በከፍተኛ ሁኔታ ይሰራጫል ። በዚህ የተበሳጩት አረመኔዎቹ የወራሪዋ ወታደሮች እማማ ሀዲያ ናስርን በአልሞ ተኳሽ ገድለዋቸዋል ።

አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው

በርግጥም እማማ ሀዲያ ናስር ወራሪዋ ጮርቃ አረመኔ መሆኗን ጭምር አጋልጠዋል ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group