''ኤስራኤልኝ በእድሜ እበልጣታለሁ ሁ '' በማለታቸው ምክኒያት ወራሪዋ ወታደሮችን እናት ሀዲያ ናስር በግፍ በወራሪዋ ወታደሮች ተገድለዋል ።
እማማ ሀዲያ ናስር ዶክመንታቸውን በ1944 መወለዳቸውን ለጋዜጠኛው ሲገልጹለት እስራኤልን በእድሜ እንደሚበልጧት አያይዘው ይገልጻሉ ። ይህ ቪዲዮ በሶሻል ሚዲያ በከፍተኛ ሁኔታ ይሰራጫል ። በዚህ የተበሳጩት አረመኔዎቹ የወራሪዋ ወታደሮች እማማ ሀዲያ ናስርን በአልሞ ተኳሽ ገድለዋቸዋል ።
አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው
በርግጥም እማማ ሀዲያ ናስር ወራሪዋ ጮርቃ አረመኔ መሆኗን ጭምር አጋልጠዋል ።