Tarjima qilib boʻlmadi.

ይህ ቁራጭ ስጋ አላህ ዘንድ ይመሰክራል

- ከሙስሊሞች ብዙ ሰዎች ስለሞቱ ህፃናትና አዛውንት እንደ ቅጠል ስለረገፉ የሽንፈት ምልክት እንዳይመስላችሁ። አለም የገፋቸው ጥቂቶች ስለሆኑም የተዋረዱ እንዳይመስላችሁ። አላህ ብዙዎችን አወድሶ አያውቅም።

- እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር በ656 ዓመት ተታሮች ባግዳድ ገብተው በአርባ ቀናት ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሙስሊሞችን ጨፍጭፈዋል።

- በ658 ዓመት በቁጡዝ የሚመሩ ጥቂት ሙጃሂዶች በአይን ጃሉት ሜዳ ድል አድርገዋል። ተታሮችም እስልምናን ተቀብለዋል።

በፍልስጤሞች ላይ የሚደርሰው መከራና ኪሳራ ሞትና እንግልት መጠናከሩ የድል ምልክት ስለመሆኑ ከቶ እንዳትጠራጠሩ።

ይህ ኡማ ይታመማል እንጂ አይሞትም ያንቀላፋል እንጂ አይተኛም

#mahi mahisho

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

ኡማ ላይፍ

👇👇👇

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish