Перевод невозможен
#ድንቅ_ምክር
~
ኢብኑ ረጀብ አል_ሐንበሊን አላህ ይዘንላቸውና እንደዚህ ይላሉ፦
 
(ዛሬ ላይ) የተጎዳኘኸውን ተጎዳኝ።በዛ ከ"ዐርሽ በላይ ከፍ ባለው አምላክ" ይሁንብኝ፡በመቃብር ውስጥ አንድ አካል ብቻ እንጅ ጓድ ሊሆንህ አይችልም።እርሱም "መልካም ስራህ ነው"።በመቃብር ውስጥ መልካም ጓድነቱ ያምርልህ ዘንድ የርሱን ጓድነትን አሳምር።
 
📚ለጧኢፉል መዓሪፍ፡
 
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе