Tidak bisa diterjemahkan.

ድሮ ድሮ፣ 👇👇👇

የቁርዓን ወር የዚክር አለም፣

ለሚዕሚኖች ፍቅር ሰላም።

መጣህልን ታላቁ ወር፣

ሸያጢንን ልታባርር።

የአሁኑ👇👇

ረመዷዷዷዷዷዷንንንንንንን ድድድድድ🎼🎤🎼🥁🎸🪕🎼

የእዝነት ወር ድድድድድድድ🎹🎼🪗🎻🪕🪈

አላህ ረመዷንን ከሚጠቀሙበት ያርገን

ረመዷንን አስመልክቶ ከሚወጡ ነሺዳዎች መራቅ አለብን ያው የዘመኑን ነሺዳ ተብዬ ታውቁታላቹ

አላህ ረመዷንን ከሚጠቀሙበት ያርገን 🤲

Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup