Translation is not possible.

♦️ ♦️♦️ቁርአንን ጋ ያለን አላቃ ምን ይመስላል

📌 ነቢዩ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ይላሉ: —

“ቁርአንን የሚቀራ አማኝ ምሳሌው ልክ እንደ ትርንጎ ነው፡፡ ትርንጎ መዓዛውም ጣዕሙም መልካም ነው፡፡ ቁርአንን የማይቀራ አማኝ ምሳሌው እንደ ቴምር ነው፡፡ ቴምር መዓዛ ባይኖረውም ጥፍጥናው ግን ልዩ ነው፡፡ ሙናፊቅ ሆኖ ቁርአንን የሚቀራ ሰው ምሳሌው እንደ አሪቲ ነው፡፡ አሪቲ መዓዛው መልካም ቢመስልም ጣዕሙ ግን መራራ ነው፡፡ እንዲሁም ሙናፊቅ ሆኖ ቁርአንን የማይቀራ ሰው ምሳሌው እንደ የቅል ፍሬ ነው፡፡ የቅል ፍሬ መዓዛም የለውም ጣዕሙም መራራ ነው፡፡”

📚 ቡኻሪና ሙስሊም

https://telegram.me/abutoiba

https://telegram.me/abutoiba

Send as a message
Share on my page
Share in the group