UMMA TOKEN INVESTOR

About me

If you are not brave enough, no one will back you up!

Translation is not possible.

ረሱል ﷺ ስስታም ብሎ ማለት የኔ ስም እርሱ ዘንድ ተወስቶ ሰለዋት ያላወረደ ነው ብለዋል።

رواه الترمذي

ሰሉ ዓለ ነቢ!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እውነት ለመናገር ዒድ ሲመጣ ደስ ብሎኝ አያውቅም። የረመዷን መሄድ ሆድ ያስብሰኛል😢....

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

💔ይሄ ስሜትስ...

አያለቅሱም ግን ይታመማሉ

አይገልፁትም ግን ይሰማቸዋል

አያወጡትም ግን ይደርስባቸዋል

ያ ረቢ እዝነትህን‥!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጠዋት ማታ እናቱን የሚያይ ሰው ስለ ሀዘን ማውራት የለበትም!።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ፆመኛ ሲሰደብ ይሄን ይበል:-

إِنِّي صَائِمٌ، إِنِّي صَائِمٌ

ኢንኒ ሷኢሙን፣ ኢንኒ ሷኢሙን

እኔ ጾመኛ ነኝ፤ እኔ ጾመኛ ነኝ፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group