UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“የፈጅርን ሶላት በጀማዐ የሰገደ ከዚያም ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን እያወሳ የተቀመጠ እና ከዚያም ሁለት ረከዐ ሶላት የሰገደ ልክ እንደ ሐጅና ዑምራ አጅር አለው፡፡ ሙሉ! ሙሉ ! ሙሉ!”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6346

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ይህ ቁራጭ ስጋ አላህ ዘንድ ይመሰክራል

- ከሙስሊሞች ብዙ ሰዎች ስለሞቱ ህፃናትና አዛውንት እንደ ቅጠል ስለረገፉ የሽንፈት ምልክት እንዳይመስላችሁ። አለም የገፋቸው ጥቂቶች ስለሆኑም የተዋረዱ እንዳይመስላችሁ። አላህ ብዙዎችን አወድሶ አያውቅም።

- እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር በ656 ዓመት ተታሮች ባግዳድ ገብተው በአርባ ቀናት ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሙስሊሞችን ጨፍጭፈዋል።

- በ658 ዓመት በቁጡዝ የሚመሩ ጥቂት ሙጃሂዶች በአይን ጃሉት ሜዳ ድል አድርገዋል። ተታሮችም እስልምናን ተቀብለዋል።

በፍልስጤሞች ላይ የሚደርሰው መከራና ኪሳራ ሞትና እንግልት መጠናከሩ የድል ምልክት ስለመሆኑ ከቶ እንዳትጠራጠሩ።

ይህ ኡማ ይታመማል እንጂ አይሞትም ያንቀላፋል እንጂ አይተኛም

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Amina is feeling Happy
7 month Translate
Translation is not possible.

بسم الله الرحمن الرحيم

በዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ወጥንቅጡ ጠፍቶ የፈተና መአበል ከየአቅጣጫው እያስጨነቀን ባለበት ሰአት ይህን የመሰለ ፕላትፎርም የሰሩ እጆችን አላህ ይባርካቸው መፋቲሀል ኸይር ያርጋቸው እኛ እንደ አንድ ሙስሊም ይህን የተዘጋጀልንን ብዙ የተደከመበትን ቤታችንን መጠቀም እና ማስተዋወቅ ይጠበቅብናል ባለቤቱ የናቀውን አሞሌ እንደሚባለው የኛ ነት ስሜት ተሰምቶን ሰዎችን ከፈሳድ እንታደጋቸው እኛም አንዳችን አንዳችን ፎሎ እንደራረግ በመልካም እንዘዝበት ከመጥፎ እንከልክልበት አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠመን

ደካማው ወንድማችሁ

Abduselam seid (Abu amina)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Humed mohammed Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group