UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I need Allah😍😍😍

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

No Eastern Country Support

No Western Country Support

Everyone Is Watching !

Conscious Is Always There

Previously US Regretted Destroying Iraq

Previously US Regretted Hiroshima & Nagasaki.

May Allah Help Palestine peoples 😰😰😰😰😰

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"የባከነው የአፋር ድንግል መሬቶች ልክ እንደ አባይ ለእናት ሃገራችን ሊበጁ ጉዞዉ ጀምረዋል"‼️

=========================================

አፋር ሰፊና ለጥ ያለ መሬት ለምርት የሚሆን አፈር ታቅፋ ለዘመናት ምንም ሳይመረትበት ልክ እንደአባይ ሲባክን ቆየ። አዋሽን የመሰለ ወንዝ ታቅፈው መስኖም ሆነ የመኸር ምርት ሳያሳዩን በበረሃነት ተሰይሞ የቆየው ምድር ዛሬ ቀን ወጣለት! ይሄ ትውልድ ግን ምነኛ እድለኛ ነው። አባይን ወደቤቱ መለሰ እንገና የአፋርን ጋሻ መሬት ለአለም ሊያመርትበት ነው። በነገራችን ላይ የአፋር መሬት እንኳን ኢትዮጵያን አፍሪካንና አለምን የመመገብ አቅም ያለው ሰፊ መሬት ነው። ከዚህ ውጪ ልዩ የሚያደርገውና በምርቱ ተዓምር ያሳያል የተባለው ሳይታረስ የኖረ መሆኑ ነው። አፋር መሬቱ ጠቅላላ ድንግል ነው። አሁን በጠቅላይ ሚኒስትር ፈር ቀዳጅነት መላው የአፋር መሬት ስንዴ ሊያመርት ዝግጅቱን ጨርሷል። አዋሽም ያለጥቅም የአፈር ሲሳይ ብቻ መሆኑ አብቅቶ ስንዴ ሊመግበን በአፋር ሜዳ ላይ ሲሽሎክሎክ ሊውል ነው። አፋር ሲጠራ ከዚህ በኋላ ጨውና ግመል ብቻ አይታወስም። ሉሲ ብቻ አትታወስም። ስመ ገናናዋና የሉሲዋ ሃገር አፋር እውቅናዋ በስንዴም በአለም መድረክ የሚመዘገብበት ቀን ቅርብ ነው።

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰበር ድል !

እስራኤል ወደ ጋዛ ለመግባት ያደረገቺው ትግል በሀማስ አሸናፊነት ተጠናቆ ወደነበረችበች ተመልሳለች ።

ሀማስና የእስራኤል ጦር ከፍተኛ ትንቅንቅ ሲያደርጉ ከቆዩ በሗላ የዛሬውን የእስራኤል ወረራ ሀማስ መቀልበስ ችሏል ። የእስራኤል ጦርም ወደሗላ አፈግፍጓል ።

የሀማሱ ከፍተኛ ባለስልጣን ኦሳማ ሀምዳን አሁን እንደገለፀው እስራኤል እጅግ የበዛ የአየር ድብደባ እያደረገች ያለቺው ለራሷ ያሸናፊነት ስሜት ለመፍጠር ነው ብሏል ። በምድር የመጣውን የእስራኤል ጦርን አሳፍረው መመለሳቸውንም ገልጿል!!

አላሁ አክበር ☝☝☝☝☝

አላሁ አክበር 😍😍😍

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዛሬ በመስጂደ-ል-አቅሷ ከ5,000 በላይ ሙስሊሞች የጁሙዓህን ሶላት ሰግደዋል።

አላህ ይህን የተቀደሰ ቦታ ከጽዮናዊያን ነፃ አድርጎት እኛም የምንሰግድበት ያድርገን። Amiiiiiiiiiiiin

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በዚህ ጁምአ ለፍልስጤማውያን በተለይ ለጋዛ ሰዎች ዱአ እናርግላቸው 👏 እንዲሁም መስጂደል አቅሷን እና የፍልስጤም መሬትን ለመጠበቅ እየታገሉ ላሉት ሀማሶችም አላህ እንዲያግዛቸው ዱአ እናርግላቸው 👏

Palestine Today

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group