UMMA TOKEN INVESTOR

About me

يا نفسي اتق الله فانك ميته

Translation is not possible.

ከህመም ፋይዳዎች ውስጥ ጥቂቱ የሚከተሉት ናቸው።

① ለወንጀል መታበስ ሰበብ ነው።

② ደረጃን ከፍ ያደርጋል።

③ ጀነት ለመግባት ሰበብ ነው።

④ ኣኺራን ያስታውሳል። ከመዘናጋት ይመልሳል። ወደ ተውበት ይቀሰቅሳል።

⑤ ከሕመም በፊት የነበርንበትን ፀጋ በማስታወስ አላህን እንድናመሰግን ያግዛል።

⑥ ህመም ላይ ሆነው የዘነጋናቸውን ወገኖች ያስታውሳል።

⑦ የዱንያን ጎዶሎነትና ጠፊነት በማስታወስ የተፈኩር በር ይከፍታል።

⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓

ሙስሊም የሆነ ሰው ከህመሙ ይጠቀም ዘንድ በህመሙ ላይ ሶብር ሊኖረውና አላህን ሊያስብ ይገባል። ያለበለዚያ ከሁለት ያጣ ነው የሚሆነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

လူတစ်ယောက်ရဲ့တန်ဖိုးဆိုတာအတူရှိနေသုံးမြင်မှာမဟုတ်ဘူး

မရှိမှနားလည်တတ်လာတာလူရဲ့သဘာဝအရမ်းကြီးပေးလွန်းအားကြီးလဲစေသနာလွန်ကဲသွားလဲတန်ဖိုးကြပါတယ်ဘာလိုလဲဆိုတော့အလကားရနေလို့မင်းဆီကတာကြောင့်မင်းတန်ဖိုးမသိတတ်သူကိုသွားပြီးအချိန်မကုန်စေနဲ့

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የአላህ መለክተኛ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦

📌" ። ሰዎች የአላህን መጽሃፍ እያነበቡ፣ እየተማማሩ በአላህ ቤት ውስጥ አይሰባሰቡም ስክነት በላያቸው ላይ ቢወርድባቸው፣ እዝነት ቢያካባቸው፣ መላኢካዎች ቢያካቧቸው፣ አላህ እርሱ ዘንድ ቢያወሳቸው እንጂ። "

📚【ሙስሊም ዘግበውታል】

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

عن أبي هريرة رضي الله عنه ،

عن النبي ﷺ قال :

"العَيْنُ تَزْنِي وَالقَلْبُ يَزْنِي ، فَزِنَا العَيْنِ النَّظَرُ وَزِنَا القَلْبِ التَّمَنِّي ، وَالفَرْجُ يُصَدِّقُ مَا هُنَالِكَ أوْ يُكَذِّبُهُ".

مسند أحمد.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሴት ሆይ ! ✋

የመርየም ስብዕና በውስጥሽ ከሌለ ከስረሻል። ከኸድጃ ፍቅር ጥቂት ካልጨለፍሽ ፍቅርሽን የሚጎነጭ ሁሉ ይመረዋል። እንደ አይሻ ለማወቅ ካልሞከርሽ ንግግርሽን የሚሰማ ይሰለቻል። እንደ በረካ ታማኝ ካልሆንሽ ለአደራ ብቁ አትሆኚም። እንደ ሙሳ እናት በጌታሽ ላይ ካልተወከልሽ ሁሉን ትነጠቂያለሽ። የሀጀር ፅናት ከሌለሽ ውድ ነገር አታገኚም። እንደ አሲያ ሀቅን ከያዝሽ መጨረሻሽ ያምራል። እንደ ፋጢማ ወላጆችሽን ስትንከባከቢ የክብር ዙፋን ላይ ትቀመጫለሽ። የሉጥን ሚስት ከመሰልሽ ውርደት ያንቺ ይሆናል።

እንደ ሱመያ ከጀገንሽ ሁሌም የጌታሽን ሪዝቅ ታገኛለሽ።

መልዕክቱን ለሴቶች አድርሱልኝ 🍃

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅

Send as a message
Share on my page
Share in the group