Translation is not possible.
አንዱ ሸሁጋ ሄዶ
"ያ ሸህ ዘላለም መኖር እፈልጋለሁ" አላቸው ።
 
ሸሁም " ዘላለም መኖር ከፈለክ አግባ " አሉት
 
ሰውየው "ካገባሁ ዘላለም እኖራለሁ? 😲"
 
ሸሁም "አይ ዘላለም የመኖር ሀሳብን ትለውጣለህ 😂"
 
Ⓒ አለማየሁ ገላጋይ
 
#ያላገባሁት በምክንያት ነው ✌😁
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group