UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I am a proud Muslim and a Proud Slave To my GOD ALLAH

6 month Translate
Translation is not possible.

اللَّهُمَّ إِنِّي عَبْدُكَ، ابْنُ عَبْدِكَ، ابْنُ أَمَتِكَ، نَاصِيَتِي بِيَدِكَ، مَاضٍ فِيَّ حُكْمُكَ، عَدْلٌ فِيَّ قَضَاؤُكَ، أَسْأَلُكَ بِكُلِّ اسْمٍ هُوَ لَكَ، سَمَّيْتَ بِهِ نَفْسَكَ، أوْ أَنْزَلْتَهُ فِي كِتَابِكَ، أَوْ عَلَّمْتَهُ أَحَداً مِنْ خَلْقِكَ، أَوِ اسْتَأْثَرْتَ بِهِ فِي عِلْمِ الغَيْبِ عِنْدَكَ، أَنْ تَجْعَلَ القُرْآنَ رَبِيْعَ قَلْبِي، وَنُورَ صَدْرِي، وجَلَاءَ حُزْنِي، وَذَهَابَ هَمِّي

አልሏሁምመ ኢንኒ ዐብዱከ ኢብኑ አብዲከ ኢብኑ አመቲከ ናሲየቲከ ቢየዲከ ማዲን ፊይየ ሑክሙክ አድሉን ፊይየ ቀዳኡከ አስአሉከ ቢኩልሊ ኢስሚን ሁወ ለከስምመይቱ ቢሂ ነፍሰከ አው አንዘልተሁ ፊኪታቢከ ቢሂ ነፍሰከ አው አንዘልተሁ ፊኪታቢከ አው አልለምተሁ አሐደን ሚን ኸልቂከ አዊስተእስርተ ቢሂ ፊይ ኢልሚን ገይቢ ኢንደከ አንተጅአለል ቁርአን ረኒዐ ቀልቢ ወኑረ ሰድሪ ወጀላአ ሑዝኒ ቀዘሃበ ሐምሚ

አላህ ሆይ እኔ ባሪያህ፣ የወንድ ባሪያህም፤ የሴት ባሪያህም ልጅ ነኝ፡፡ ሁሉ ነገሬ በእግህ ነው፡፡ ውሳኔህ በኔ ላይ ተፈጻሚ ብይንህ ፍትሃዊ ነው፡፡ ቁርአንን የቀልቤ መርጊያ፣ የልቦናዬ ብገርሃን፣ የሐዘኔ መፅናኛና የጭንቄ ማስወገጃ ታደርግልኝ ዘንድ በስሞችህ ሁሉ እማፀንሃለሁ፡፡ አንተ ራስህን በጠራህባቸው ወይም ኪታብህ ውስጥ ባሰፈርካቸው÷ ከፍጡራንህ ለአንዱ ባስተማርካቸው ወይም ለማንም ባልገለፅካቸው ስሞችህ፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

"ሰይዱል ሺዕር" ነው

ገጣሚ :- ሸህ አህመድ ሸህ ሲራጅ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَم السَّلَامُ ۲

الحَمْدُ لِلَّهِ المُهَيمِنِ الْوَلِي

أَحْمَدُهُ حَمَدًا مُوَافِي الطَّوْلِ

لَمَا قَدْ خَصَّنَا فِي حُكْمِ الأَزَلِ

بِسَيِّدٍ قَالَ فِي وَصْفِهِ الجَلِي

حَرِيْصٌ عَلَيْكُمْ رَؤُوْفٌ رَّحِيْمُ

مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

ذَاكَ نَِبيُّنَا الْحَبِيْبُ الْمُصْطَفَى

مَحَطُّ الرِّحَالِ شَمْسٌ بِلَا خَفَا

مُنْتَهَى الآمَالِ كَمَا قَدْ عُرِفَا

أَعْرَفُ الْعُرَفَا أَشْرَفُ الشُّرَفَا

إمَامُ الحُنَفَا وَنِعْمَ الإمَامُ

مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

سَيِّدُ خَلقِ اللَّه أَفْضَلُ رُسْلهِ

مُنَوِّرِ الْكَونِ سِرَاجُ أَهْلِهِ

فَجَمِيعُ الكَونِ بَدَا لِأَجْلِهِ

تَاللَّهِ لَمْ تَلِدْ أُمٌّ كَمِثْلهِ

دَوْلةُ عِزِّهِ مَا لَهَا إنْصِرَامُ

مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْك السَّلَامُ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

የወራሪዋ ጦር በታንክና በእግረኛ ወታደር ጋዛን ከቦ ከቆመ እነሆ ቀናቶች ተቆጠረ። "ልገባ ነው እግረኛ ጦሬ ዘመቻ ሊጀምር ነው" በማለት ማስፈራራት ከያዘ ጊዜያት አለፈ።

አሁን ከመሸ የእስራኤል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እንደዘገበው እግረኛ ጦሩ ወደ ጋዛ ለመግባት ተዘጋጅቷል ኔታንያሁ ግን ለፖለቲካዊ ጥቅም ሲባል ይህ ዘመቻ እንዲዘገይ ፈልጓል ማለቱ ተደምጧል።

ለመሆኑ ከአየር ድብደባ በዘለለ እግረኛ ወታደሮቻቸው ተሰማርተው ፊት ለፊት መዋጋት ለምን ከበዳቸው?!

አዎ ያስፈራል ጥቂት ለአላህ ያደሩ ሙጃሂዶች ለህይወታቸው ቅንጣት የማይሳሱ ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ የማያውቁ ጦረኞች መሳርያቸውን ሸክፈው በዚክር ታጥረው ይጠብቋቸዋል። ዘመቻውንም "የጀሀነም ሸለቆ" ሲሉ ሰይመውታል። ከወራሪዋ እግረኛ ጦር ጋር ለመዋጋት ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል። ኑ ወደ ጀሐነሙ አርሂቡ በማለት ተንቀሳቃሽ ምስል ለቀዋል። ለመላው የፍልስጤም ህዝብ "መሳሪያችሁን ሸክፋችሁ ለድል አሊያም ለመስዋዕትነት ነፍሳችሁን ሳትሰስቱ ለመስጠት ራሳችሁን አዘጋጁ" በማለትም ጥሪ አቅርበዋል።

ወራሪዋ በራሷ አንደበት የነፍስ ዋጋ የምንከፍልበት በርካታ ወታደሮቻችን የሚያሳጣ ዘመቻ ቢሆንም እናደርገዋለን እንዘምታለን በማለት በጦር መሪዋ በኩል ተናግራለች።

"ወደ ጋዛ እግረኛ ጦራችንን ማስገባት እጅግ አስቸጋሪ ነው። ሀማስ ለጥቃታችን ዝግጁ ሆኖ ይጠብቀናል" ማለታቸውም ተደምጧል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

እግጅ ልብን የሚያድስና ህይወት ሙሉ እርካታ ሰጪው ስራ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

اللهم إنا نسألك الرضا بعد القضاء وبرد العيش بعد الموت ولذة الشوق إلى لقاءك يا رب العالمين اللهم إذا حانت رحلتنا عن هذه الحياة الدنيا فكرِّه إلينا الدنيا بكل ما فيها وحبب إلينا لقاءك، وأملأ اللهم قلوبنا شوقا إليك حتى يخفف اشتياقنا إليك من برحاء الموت وآلامه علينا يا رب العالمين.

allahuma 'iinaa nas'aluk alrida baed alqada' wabarda aleaysh baed almawt waladhat alshawq 'iilaa liqa'ik ya rabu alealamin allahum 'iidha hanat rihlatuna ean hadhih alhayaat aldunya fkrrih 'iilayna aldunya bikuli ma fiha wahabab 'iilayna liqa'aka, wa'amla allahuma qulubana shawqan 'iilayk hataa yukhafif aishtiaquna 'iilayk min biriha' almawt walamih ealayna ya rabi alealamina.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group